Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть እኛ ግን ስላንቺ ማርያም ማርያም ልበል

  • EtWork
  • 2022-11-23
  • 170
እኛ ግን ስላንቺ ማርያም ማርያም ልበል
  • ok logo

Скачать እኛ ግን ስላንቺ ማርያም ማርያም ልበል бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно እኛ ግን ስላንቺ ማርያም ማርያም ልበል или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку እኛ ግን ስላንቺ ማርያም ማርያም ልበል бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео እኛ ግን ስላንቺ ማርያም ማርያም ልበል

እኛ ግን ስላንቺ ማርያም ማርያም ልበል


#እኛ_ግን_ስላንቺ_ማርያም_ማርያም_ልበል_ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ

እኛ  ግን ስላንቺ
የነገሥታት ንጉስ ፈጣሪን ወልደሽ
እንዴትስ መመስገን ማርያም ይነስሽ
ዓለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው
እኛ ግን ስላንቺ ምንለው ብዙ ነው
ዓለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው
እኛ ግን ስላንቺ ምንለው ብዙ ነው

አዝ = = = = = = =
ከስማያት መጣ የሚደነቅ ክብር
ስማን ከገብርኤል  ላንቺ ሲነገር
እውነቱን ለማወቅ ዓለም ምን ጋረደው
የህይወቱን ምግብ ከማን ነው ያገኘው
እኛ ስለገባን ፀጋና ክብርሽ/2
እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ/2

አዝ = = = = =  =

ማንም ሰው ለእናቱ ክብር እንደሚሻ
ላንቺ ያለን  ፍቅር የለው መጨረሻ
ስንዘምር ስንጠራሽ ዓለም ብዙ ቢለን
የገባንን እውነት እንዲያይ ወደድን
   እኛ ስላገባን ፀጋና ክብርሽ/2/
   እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ /2/

አዝ = = =  = ===
ዝም የሚል አንደበት የለንም ለክብርሽ
በደማችን ስርፆዓል ስምሽና ፍቅርሽ
ፀሀይን ስላየ ዓለም ደስ ካለው
አንቺን ለማመስገን ስለምን ከበደው
  እኛ ስለገባን ፀጋና ክብርሽ /2/
እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ/2/

አዝ = = = = =  ==
ከቶ በስው ልማድ ፍፁም ያላየነው
እናት ሆኖ ድንግል አንቺን ነው ያየነው
ገና ብዘ ብዙ ብዙ ቃላት አለን
አንቺን ከማመስገን ማነው የሚያስተወን?
እኛ ስለገባን ፀጋና ክብርሽ/2 /
እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ /2/

ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ


ማርያም ማርያም ልበል
እረፍቴ ሆይ በስምሽ ልጠላል
የቃል እናት ያድናል ቃልሽ
ተዓምር ይሰራል ስምሽ

አዝ = = = = = ==
ማር ልበል በምድር ያም ልበል በሰማይ
የማይጠግቡት መና የማይጨርሱ ሲሳይ
መንፈስ ቅዱስ ቃኝቶት ሰርቶ በምስጢሩ
አፌ ላይ ጣፈጠኝ ስምሽ አጠራሩ/2/

አዝ = = = = = = =
መድሃኒት ታቅፈሽ የአለሙን ጌታ
ከቤተሌሄም ደጅ እስከ ጎለጎታ
የዓለሙን ህመም የአለሙን በሽታ
ታክሚው ነበረ ድንግል በዝምታ/2/

አዝ = = = = =  =
በምን እንመስልሽ የለሽም ምሳሌ
አንጠግብሽ ብንጠራሽ ብንዘምርልሽ ሁሌ
ምስክር አያሻም ያንቺ ልዕልና
የአለሙን ንጉስ ወልደሽዋልና/2/

አዝ = = = = = =
የወርቅ ማዕጠንት እሳት የታቀፍሽ
የአዲስ ኪዳን ኪሩብ ማርያም አንቺ ነሽ
የአርያም እጣን ነሽ መዓዛሽ ያምረ
ዘለዓለም አይወድቅም አንቺን ያከበረ/2/

ዝማሬ ዲያቆን አቤል መክብብ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • "ስምዐ ገብርኤል መልአክ: በጌታ ፊት ታላቅ" (ጸያሔ ፍኖት ምዕራፍ ፮ ክፍል ፫)
    3 года назад
  • February 16, 2026
    February 16, 2026
    2 недели назад
  • жұма КҮНІ ЕҢ ҚҰДІРЕТТІ ДҰҒА! Алла бүкіл тілеуіңді және балаңа керектің бәрін беріп қояды
    жұма КҮНІ ЕҢ ҚҰДІРЕТТІ ДҰҒА! Алла бүкіл тілеуіңді және балаңа керектің бәрін беріп қояды
    4 часа назад
  • ኃይሌም ዝማሬዬም - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
    ኃይሌም ዝማሬዬም - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
    4 года назад
  • በእግዚአብሔር መርህ የመመራት ጥበብ
    በእግዚአብሔር መርህ የመመራት ጥበብ
    1 час назад
  • "ተከድተናል" አብይ አህመድ|| "ጦሩ አፈግፍጓል" ፋኖ|| ሃጂ ኢብራሒም ከኢራን ጎን|| የአዘርባጃኑን የጦር መሳሪያ ጉድ
    Трансляция закончилась 8 часов назад
  • #፵፩_እሴብሕ ፀጋኪ ዘቁስቋም #፵፪ _እሴብሕ ፀጋኪ ዘዘመነ ጽጌ 41 &42 Seatat ሰዓታት ዘ አባጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በዜማ #Orthodox
    #፵፩_እሴብሕ ፀጋኪ ዘቁስቋም #፵፪ _እሴብሕ ፀጋኪ ዘዘመነ ጽጌ 41 &42 Seatat ሰዓታት ዘ አባጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በዜማ #Orthodox
    8 дней назад
  • Союзник Путина убит / Приказ на ответный удар
    Союзник Путина убит / Приказ на ответный удар
    1 час назад
  • አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg  #lifestyle
    አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg #lifestyle
    2 дня назад
  • Скотт Риттер: Иран 7-минут назад срочно!
    Скотт Риттер: Иран 7-минут назад срочно!
    7 часов назад
  • Aychekinm Liba Eme Amlak
    Aychekinm Liba Eme Amlak
    2 года назад
  • Тыңда Өте күшті дұға жұма, Алла бір күнде ойламаған ақша байлық жібереді, ризығың көбейеді
    Тыңда Өте күшті дұға жұма, Алла бір күнде ойламаған ақша байлық жібереді, ризығың көбейеді
    4 часа назад
  • አለኝ ምስጋና አለኝ ውዳሴ ለቅድስት ሥላሴ ዘማሪ እስጢፋኖስ ሣህሌ
    አለኝ ምስጋና አለኝ ውዳሴ ለቅድስት ሥላሴ ዘማሪ እስጢፋኖስ ሣህሌ
    3 года назад
  • Главные новости. Новости сегодня. Выпуск за 06.03.2026
    Главные новости. Новости сегодня. Выпуск за 06.03.2026
    3 часа назад
  • 6 марта В ПОМИНАЛЬНУЮ СУББОТУ ВЕЛИКОГО ПОСТА ДУШИ УСОПШИХ ВЗЫВАЮТ! ПОМЯНИ — ГОСПОДЬ ПОМИЛУЕТ РОД
    6 марта В ПОМИНАЛЬНУЮ СУББОТУ ВЕЛИКОГО ПОСТА ДУШИ УСОПШИХ ВЗЫВАЮТ! ПОМЯНИ — ГОСПОДЬ ПОМИЛУЕТ РОД
    1 час назад
  • ⚡️ Войска прорвали границу Ирана || НАТО впервые вступило в бой
    ⚡️ Войска прорвали границу Ирана || НАТО впервые вступило в бой
    1 день назад
  • Adama (Nazret) Day Drive 2026 – Bright & Beautiful Ethiopia 🇪🇹
    Adama (Nazret) Day Drive 2026 – Bright & Beautiful Ethiopia 🇪🇹
    5 дней назад
  • 👉 99 % ፐርሰንት ሰዎች የማያውቁት የ እመቤታችን የ ቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ  አስገራሚ ታሪክ  ።
    👉 99 % ፐርሰንት ሰዎች የማያውቁት የ እመቤታችን የ ቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ አስገራሚ ታሪክ ።
    9 дней назад
  • የፅድቅ ልብሳችን አማኑኤል & ድል በስምህ ድል አለ በቃልህ
    የፅድቅ ልብሳችን አማኑኤል & ድል በስምህ ድል አለ በቃልህ
    5 лет назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com