🔴ኦርቶዶክሳዊ መገናኛ ብዙኃን | በዲያቆን ዘላለም ታዬ |ባሕራን ሚዲያ|

Описание к видео 🔴ኦርቶዶክሳዊ መገናኛ ብዙኃን | በዲያቆን ዘላለም ታዬ |ባሕራን ሚዲያ|

ውድ የባህራን ሚዲያ ቤተሰቦች ቤተ ክርስቲያናችን ነክ መረጃዎችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን የቅዱሳን ታሪኮችን እና ገዳማትና አድባራትን ታሪክ ከዚ በፊት እንደምናደርገው ሁሉ አሁን በተሻለ አቀራረብ እናቀርብላቹሀለን።
ባሕራን ሚዲያ የ አፍሪካ ኅብረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ ነው ።
ሐሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።

ከታች ያለውን ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን 👇

   / @austmichaelss  

  / ባሕራን-ሚዲያ-bahran-media-101407118082321  

https://t.me/joinchat/AAAAAFCr0rv8Fdd...

Комментарии

Информация по комментариям в разработке