ማነው ተጠያቂው? Protestant Sibket Amharic New 2019 ( pastor Tedros)

Описание к видео ማነው ተጠያቂው? Protestant Sibket Amharic New 2019 ( pastor Tedros)

ለማቅናት የሚተጋ
ኑሮን በአግባቡ ለመኖር፣ በሕይወት ውስጥ አመዛዛኝ ለመሆን፣ ከቅድም አሁን ከትላንት ዛሬ በተሻለ ለማደግ፣ ከራስ አልፎ ለሌሎች ለመትረፍ፣ በማዕበል ውስጥ ፀጥታን ለመተንፈስ አሳበ ሰፊነት በእጅጉ አስፈላጊ ነው፡፡ ዓለም አመጣሽ ለሆነው አዲስ ነገር የማይደነቅ፣ ለጥላቻ የማይበቀል፣ ሁሉን በፍቅር የሚያይ፣ ሰው ተስፋ የቆረጠበትን የሚታገሥ፣ ሁሉን ከሰጪው እግዚአብሔር የሚጠብቅ፣ ለመስማት የፈጠነ ለመናገር የዘገየ፣ ለፍርድ የማይቸኩል ለማቅናት የሚተጋ፣ በሁሉ የሚያመሰግን ልበ ሰፊ የሆነው ማንነት ነው፡፡ ሁላችንም እንደምንረዳው የጠላት ዲያብሎስ ዘመቻ፣ የኑሮው ፍላፃ ሁሉ የሚያነጣጥረው ልባችን ላይ ነው፡፡(ምሳ. 4 ÷ 23)

Комментарии

Информация по комментариям в разработке