አልጎደለም -የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ማራናታ መዘምራን ህብረት

Описание к видео አልጎደለም -የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ማራናታ መዘምራን ህብረት

ALGODELEM - Union of Maranatha Choir

አልጎደለም በረከቱ የአምላኬ ቸርነቱ
በዝተውልኝ ተትረፍርፈው በሞገስ አለው በፊቱ
ቤቴም ሰላም ጓዳዬ ሙሉ  ፍፁም እረፍት አለኝ
ውዴ ሲያየኝ ቀኑ ደርሶ እርሱ ሲጎበኘኝ

በተራራዎቹ በፅዮን አደባባይ
ምስጋናን ሰዋለው ሚቀበለው ሰማይ
እጄን አነሳለው ላከብረው ጌታዬን
ከቶ ላልተለየኝ ጨምሬ እልልታዬን

ጨምራለው ምስጋናዬን
አበዛለው እልልታዬን
ጨምራለው ከዚም በላይ
ይቀበል ያሽትተው ሰማይ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке