የባንኮች የብድር ገደብ ጣሪያ 18% ሆነ! የፖሊሲ ወለድ ተመን በ15% እንዲቀጥል ተወሰነ!

Описание к видео የባንኮች የብድር ገደብ ጣሪያ 18% ሆነ! የፖሊሲ ወለድ ተመን በ15% እንዲቀጥል ተወሰነ!

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች በሚሰጡት የብድር ጣሪያ ላይ አስቀምጦት የነበረው የ14% ገደብ ወደ 18% እንዲያድግ ወስኗል!

ንግድ ባንኮች ከብሔራዊ ባንክ የሚበደሩበት የፖሊሲ የብድር ጣሪያ በነበረበት 15% ይቀጥላል ተብሏል!

ይህ ውሳኔ በብዙ መለኪያ ተፅዕኖ ያለው ስለመሆኑ የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ....

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...

Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - [email protected]
Facebook: - /economistwasyhun ​
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha​

Комментарии

Информация по комментариям в разработке