ባሎች እና ሚስቶች ቴአትር

Описание к видео ባሎች እና ሚስቶች ቴአትር

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ዘወትር ዕለተ ቅዳሜ በ8:30 በብሄራዊ ትያትር ቤት እየታየ ያለውን የውዲ አለን ድርሰት husband and wife's ፊልም ተተርጉሞ "ባሎችና ሚስቶች "በሚል ወደ ቲያትር ተቀይሮ ለመድረክ የበቃውን ይህ ትያትር አዲስ የመድረክ ቅርፅ እና አተራረክ ይዞ ነው ወደ መድረክ የመጣው አይነኬ የሚባሉ ጉዳዮችን፤ የማህበረሰብ ህፀፅን ህያው አድርጎ በመድረክ ላይ ፍንትው አድርጎ ያሳያል።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке