ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41

Описание к видео ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41

የዛሬ ባለታሪካችን አረብ አገር ስትሄድ በሶስተኛው ቀን ባሏ ሌላ ሴት ወደቤት ይዞ ይገባል::ተመልሳ ስትመለከት ልቧ ይሰሰራል::ወደ ክፍለ ሀገር ሄዶም ለስራ ከሌላ ሴቶች ጋር ግንኙነት ይጀምራል::የእሱን ትዳር ፈታ ሌላ ሰው ጋር ትዳር ትጀምራለች::በደካማ ጎኗ ገብቶ ንብረቷን በልቶ ሰራተኛዋን አግብቶ እሱም ልቧን ይሰብራል::

የባንክ አካውንቷ

1000438702664
Yemeserach gebreyes


ስልክ

0911186380
0996028484

Комментарии

Информация по комментариям в разработке