‘’ከአንተ ፍቅር ይዞኛል😳😳.. ኮሮና አመጣሽብን እያሉ በድንጋይ ይመቱኝ ነበር'' አዝናኝ ቆይታ ከወጣቷ ሲንዲ ጋር //20-30//

Описание к видео ‘’ከአንተ ፍቅር ይዞኛል😳😳.. ኮሮና አመጣሽብን እያሉ በድንጋይ ይመቱኝ ነበር'' አዝናኝ ቆይታ ከወጣቷ ሲንዲ ጋር //20-30//

ሲንዲ ትባላለች ኢትዮ ፈረንሳዊ ወጣት ናት። ሲንዲ የነጮች የቆዳ ቀለም ያላት ሲሆን ብዙ ኢትዮጵያውያን 'ፈረንጅ' እያሉ ይጠሯታል በዚህም ብዙ ገጠመኞች ያሏት ሲሆን በተለያዩ የሙዚቃ ክሊፖችና ፊልሞች ላይ ተውናለች። ፕሮግራሙም ስለወጣቷ የህይወት ገጠመኞች በማንሳት አዝናኝ ቆይታ ተደርጎበታል ።.

Meet Cindy, an Ethio-French star with a rich cultural blend. Known as 'Ferenj' in Ethiopia, she's made waves in music videos and films. Join us as we explore her captivating journey and unique experiences in this exciting episode!

የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።

The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30

Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv

Комментарии

Информация по комментариям в разработке