የክብር እና የሃይል አለቃ ማነው? ምድብን ማወቅ ክፍል4 ወንድም አስቻለው ኮራ/Aschalew Korra

Описание к видео የክብር እና የሃይል አለቃ ማነው? ምድብን ማወቅ ክፍል4 ወንድም አስቻለው ኮራ/Aschalew Korra

"በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ የራስን ምድብ/ስፍራ ማወቅ"
የእግዚአብሔር መንግሥት
መንግሥት ናት፡ ሥርዓት(system) አላት፣ መዋቅር አላት(Structure)፡ መልክ፣ቅርጽ (feature, manifestations) አላት፡፡
(ራዕይ 21፡4-5፣ራዕይ 21፡11-14፣ 1ቆሮ 3፤11-12፣ ሮሜ 14፡16-17)
ባለቤቱ እግዚአብሔር ነው፡፡(ማቴ 6፡10-13፣ ኢሳ 33፡22፣ ዘዳ 33፡2-5)
ቤቴ ክርስቲያን በምድር የእግዚአብሔር መንግሥት አስፈጻም አካል ናት፡፡(ኤፌ 3፡8-10፣ ማቴ 16፡19)
የእግዚአብሔር ሀሳብ ሁሉን በክርስቶስ መጠቅለል ነው፡፡(መዝ 103፡19, ኤፌ 1፤10)
ይህን ሀሳቡን ጌታ ማድረግ የምችለው ስፍራን በመያዝ፤ህያው ድንጋይ ሆነው ቤት ለመሆን በተሰሩ ሰዎች ነው፡፡
(1ጰጥ 2፡5፣ ኤፌ 2፡21-22)
እግዚአብሔር እስራኤልን መንግሥት መመስረት ሲያስብ 12 ሰዎችን መረጠ፡፡(ዘጸ 28፡21)
ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን መመስረት ሲያስብ 12 ሰዎችን መረጠ፡፡(ሉቃ 6፡13)
እግዚአብሔር እስማኤልን ሲባርክ 12 ነገድ ካንተ ይወጣል አለው፡፡(ዘፍ17፡20)
አዲሲቱ ኢየሩሳሌም 12 ደጆች፣12 መሰረቶች (ራዕ 21፡11-14)
12 ቁጥር በመ/ቅዱስ ብዙ ቦታ መንግሥት እንደሚወክል ያመለክታል::ተባረኩ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке