በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይዤ ምንም የለኝም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡3

Описание к видео በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይዤ ምንም የለኝም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡3

ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
https://tally.so/r/nr6ljL

አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
https://tally.so/r/3ldYl5

የጽጌ ታሪክ
ክፍል 1 ፡    • በየቀኑ መምጣት አስለምዶኝ በድንገት ቀረ: ለካ ለምጄው ነበ...  
ክፍል 2 ፡ https://studio.youtube.com/video/plIE...

የባለ ፅጉር ቤቷ የፅጌ ታሪክ እያስተማረ እያዝናናን እዚህ ደርሷል ዛሬ ደግሞ በህይወቷ ከብዙ ድካም በኃላ እፎይ ልትል ከቤት ንብረቷ ባላሰበቺው መንገድ ኮፒ ዶክመንት ብቻ ይዛ ባዶ እጃን ከቤቷ ወጣች ለልጆቿ ስትል ከቤቷ ፊት ለፊት ቤት ተከራይታ ኑሮ ለመጀመር ሀ ብላ ተነሳች ሆኖም እዳሰበቺው ቀላል አልሆነላትም በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለች በስሟ የነበረውን ቤት ካርታ ለማስጨረስ ከ አዲስ አበባ እየወጣች ትመላለስ ስለነበርራይድ ትጠቀማለች ከለታት አንድ ቀን ግን የሚተባበራት ባለ ራይድ አገኘች ረጂም መንገድ ስለነበር በስልክ የምታወራውን እየሰማ በሃሳብ ይደግፋት ነበር በዚህም ደስተኛ ስለሆነች አዲስ የህይወት መስመር ሁለቱም ሳይነጋገሩ በፍቅር ተሽነፉ ቀጣዩን የህይወት መንገድ በትዳር ጀመሩ ሁለቱም ያላቸውን በአንድ አድርገው መስራት እና የተሻለ ሂወት ለመኖር ተግተው በሚሰሩበት ወቅት ሳያስብት ትልቅ ኪሳራ ውስጥ ገቡ ተስፋ ቆርጠው ስደትን አማራጭ እድርገው ፖሮሰስ ጀመሩ ፊልምበሚመስል የፅጌ ታሪክ ዛሬ የመጨረሻውን ክፍል ይዘን መተናል መጨረሻውን ከቪዲዮ ተከታተሉ!


In this captivating video, join us on a journey filled with love, resilience, and the pursuit of a better life.

Through the hardships she faced, she found herself leaving her cherished home empty-handed, armed only with a single copy of a document. Determined to complete the map of her house, she embarked on a remarkable journey, walking from Addis Ababa. Along the way, she encountered a kindred spirit who listened to her story, offering support and companionship.

As fate would have it, their shared experiences and unspoken connection blossomed into a deep and profound love. Despite never exchanging words, they understood each other on a level that transcended language. United by their shared dreams, they decided to embark on the next chapter of their lives together, getting married and working tirelessly to build a better future.

However, life had more challenges in store for them, leading them to the brink of despair. It was then that they made the difficult decision to consider immigration as a means to find hope and a fresh start. This video takes you through their emotional journey, capturing the highs and lows, the sacrifices, and the resilience that defined their path.

Join us as we witness the remarkable end of this incredible story. Will they find the happiness they so deserve? Will their dreams come true? Watch till the end to discover the incredible conclusion of this heartwarming tale.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке