ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1

Описание к видео ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1

የበጎች ማድለብ በአገራችን ኢትዮጵያ እጅግ በጣም አዋጭና ጥሩ አገልግሎት ለአገርም ለመሐበረሰብም የሚሰጥበት የእርባታ ዘርፍ ነው
በጎችን ከገበያ በምንገዛበት ወቅት
ልንጠነቀቅ የሚገባው ዋና ነገሮች
A, ከተለያዮ ተዛማች በሸታ ነፃ ናቸውን ?
( free zoonotic diaseas )
B, በአፍና በአፍንጫ ፈሳሸና ,እብጠት አለባቸውን
nasal discharge and swelling
C, የእግራቸው ማነከሰ እና ማበጥ
swelling or laminas
D, ሳል caphing
E, rasparartory problem
የመተንፈሰ ችግር
F, Anorexia (የምግብ ፍላጎት መቀነሰ )
ወዘተ
እነዚህና ሌሎችን ተመሳሳይ የጤና ችግሮች ካየን አለመግዛት በሸታውን የተሸከሙ ከሆኑ ለበረቱም ለአካባቢ መሀበረሰብም የእርባታ ጠንቅ ሰለሆነ ማግለል
በተጨማሪ በጎችን ገዝተን እንደመጣን በአካባቢ ባሉ የእንሰሳት ሐኪሞች , የእርባታ በለሞያወች የበሸታ ምልክት ሰታዩ ቶሎ በሸታው ሳይባባሰ እገዛ መጠየቅ ይህም በሸታው እንዳይባባሰ ያደርጋል
ከገበያ የተገዙ በጎችን ለብቻ አድርጎ ማቆየትና ክትትል ማድረግ
አመጋገብን ያለመዱት መኖ ሰለሚሆን ቀሰ በቀሰ ነው ማለማመድ
የሚደልቡ በጎች የውሰጥ ጥገኛ ማሰወገጃ መደሀኒቶችን መሰጠት ቶሎ ሰውነታቸው እንዲለወጥ እንዲፍአፉ ያደርጋል
አመጋገብም በተቻለ መጠን የተመጣጠነ መኖ በአግባቡ መሰጠት የሚያመጡትን የሰውነት ለውጥ መከታተል
የበጎችን በጠጥ በየእለቱ መከታት
በጠጣቸው ተቅማጥ አለው
ደም አለው
ምግብ ካልበሉ በደንብ ለምንድነው ያልበሉት
ምግብ የተበላሸ አለመሆኑን ማረጋገጥ
እነዚህንና ሌሎችን ክትትል
ክትባትን ጨምሮ መሰራት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке