#YOHANNES

Описание к видео #YOHANNES

#YOHANNES BELAY BEKBIR CHAFE "በክብር ጫፍ" new Ethiopian protestant Mezmur 2012/2020

ክርስቲያኖች ምንም በምድር ብንመላለስ አንድ ታላቅ ተስፋ አለን እርሱም የክርስቶስ ዳግም መምጣት ነው። "አገራችን በሰማይ ነው ከዚያም የሚመጣ ክርስቶስ እንጠብቃለን" ፊሊ 3:20 ይላልና። ኢየሱስ ይመጣል ይዞን ይሄዳል በበጉ ብርሃን እንሄዳለን ለንጉሱ እንዘምራለን። ታላቁ ተስፋችን ኢየሱስ ይመጣል፤ ወዳዘጋጀልን ቤታችን ይወስደናል።

የምጠባበቀው ያ ንገሱ
ተስፋው ተፈጽሞ ሲመለስ
በክብር ሲመጣ ከሰማይ
እደሰታለሁኝ ፊቱን ሳይ

.....እዘምራለሁ እዘምራለሁ.....

Subscribe my official channel
   / @officialyohannesbelay2985  

Follow me
  / yohannes.belay.3  

Folllw me
https://www.instagram.com/p/CEwXqb4HN...


You can Find my albums in
Spotify
https://open.spotify.com/album/3NT3mT...
Music.apple.com
  / bejoche-yezehegn-single  

#በክብርጫፍ#YohannesBelay #subscribe#share#

Комментарии

Информация по комментариям в разработке