የባዘነች ነፍሴ ___ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ || Yebazenech Nefse ___ Zemari Dagmawi Deribe

Описание к видео የባዘነች ነፍሴ ___ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ || Yebazenech Nefse ___ Zemari Dagmawi Deribe

የባዘነች ነፍሴ እረፍት አግኝታለች
በመድኃኒዓለም ሰላም ተመልታለች
አምላክ በፈቀደው ቤቴ ሰላም በዝቷል
ሕይወቴን ለማዳን ክርስቶስ ተገኝቷል

በኃጢአት ለወደቁት የክርስቶስ ጠባቂነት ልጄ ሆይ በማለት ፈላጊነቱን የአብርሃምን ጣዖት ከማምለክ የተጠራውን፣የቀራጩንና የቀኙን ወንበዴ ታሪክ በማንሳት የክርስቶስን ፈላጊነት ወደ ዓለም የተላከበትን ዓላማ በመጥቀስ የሚያስተምር ዝማሬ ነው። ለዘማሪው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እያልን መዝሙሩን እንድታዳምጡትም እየጋበዝን subscribe በማድረግ የፈለገ ብርሃን ቤተሰብ ይሁኑ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке