ከ7 ወር በጛላ ሳልነከስ ከሚስቴ ጋር በሰላም ተኛው! - ባል በደስታ አበደ!! | የሚናከሰው ማህፀን መጨረሻ

Описание к видео ከ7 ወር በጛላ ሳልነከስ ከሚስቴ ጋር በሰላም ተኛው! - ባል በደስታ አበደ!! | የሚናከሰው ማህፀን መጨረሻ

ከ7 ወር በጛላ ሳልነከስ ከሚስቴ ጋር በሰላም ተኛው!! - ባል በደስታ አበደ!!
---------------------
የዛሬው የህይወት መንገድ ፕሮግራማችን ላይ ከዚህ በፊት በተከታታይነት ይዘንላችሁ ስንቀርብ የነበረው ተከታታይ ፕሮግራም የመጨረሻ ክፍል ባለታሪካችን በትዳሩ ላይ ስለነበረው ህይወት በ 3 ተከታታይ ክፍሎች ይዞልን የቀረበ ሲሆን በዛሬው ፕሮግራም ደግሞ በህይወቱ የነበረው ችግር በፀበል እና በፀሎት ተቀርፎለት አሁን ላይ ስላለው ህይወት ሊመሰክር ወደ ፕሮግራማችን መቷል። ሲመጣም ከባለቤቱ እና ከሚስቱ እናት ጋር ሆነው በደስታ እና በፍቅር ስላጋጠመው ህይወት ከመጀመሪያው ጀምሮ አብራርቶልናል። ሙሉውን እንድትከታተሉት ጋብዘናችጛል። መልካም ቆይታ!

In today’s episode, the final installment in the series we have been sharing with you. In previous episodes, our guest narrator reflected on the journey of his marriage over three parts. Today, he joins us once again to share how his life has transformed, overcoming challenges through faith and prayer.
He offers us a heartfelt account of his journey from the beginning, describing life with his wife and mother-in-law—a life now filled with joy and love. We invite you to watch the entire episode and hope you enjoy this inspiring story.

ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉት እናመሰግናለን።
------------------
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!

ይከታተሉን😊
‪@negusmediaOfficial‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬
#life #finance #love #husband #wife
#maledatube #ማለዳ_ቲዩብ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке