Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የጥር 12 ሥንክሳር

  • kesisephrem
  • 2026-01-19
  • 206
የጥር 12 ሥንክሳር
  • ok logo

Скачать የጥር 12 ሥንክሳር бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የጥር 12 ሥንክሳር или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የጥር 12 ሥንክሳር бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የጥር 12 ሥንክሳር

ስንክሳር ዘወርኀ ጥር 12

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ

በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥር ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን የከበረ መልአክ የመላእክት አለቃ የሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው በዚች ቀን እስራኤል ወደ ተባለ ያዕቆብ እግዚአብሔር ልኮታልና ከወንድሙ ከኤሳውም ፈርቶ ሳለ አዳነው ። ዮርዳኖስንም አሻግሮት ወደ እናቱ ወንድም ወደ ላባ ሔደ ። እርሱም ሁለቱን ልጆቹን ልያንና ራኄልን አጋባው ከዚህም በኋላ ከብዙ ገንዘቡና ከልጆቹ ጋርመንገዱን እየጠረገና እያቀና በሰላም በጤና ወደ አገሩ መለሰው ወንድሙ ኤሳውም በፍቅር በሰላም ተቀበለው ስለዚህም የሊቀ መላእክት ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ሆነ

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ በከበረ መልአክ አማላጅነት ይማረን ለዘላለሙ አሜን ።

በዚችም ዕለት የምሥራቅ ሰው ጽኑዕ ኃይለኛ የሆነ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ በሰማዕትነት ሞተ ። ይህም ታላቅ ተጋዳይከአንጾኪያ አገር ሰዎች ከመንግሥት ወገን ነው የአባቱ ስም ሲድራኮስ ይባላል ለንጉሥም የጭፍራ አለቃ ነው የእናቱም ስም በጥሪቃ ይባላል ትርጓሜውም እመቤት ማለት ነው ።

ንጉሥ ኑማርያኖስም በጦርነት ውስጥ በሞተ ጊዜ ልጁ ዮስጦስም በጦርነት ውስጥ ነበር መንግሥትም ያለ ንጉሥ ነበረች የቴዎድሮስ አባት ሲድራኮስና ፋሲለደስ ዲዮቅልጥያኖስ ነግሦ ሃይማኖቱን እስከ ካደ ድረስ የመንግሥቱን አስተዳደርይመሩ ነበር ።

እርሱም ዲዮቅልጥያኖስ አስቀድሞ ከላየኛው ግብጽ የሆነ የዮስጦስ እኅት የንጉሥ ኑማርዮስ ልጅ ሚስት ሆነችውና አነገሰችው ። ቅዱስ ቴዎድሮስም በአደገ ጊዜ በጦርነት ውስጥ ፈጽሞ ኃይለኛ ሆነ እርሱ ቅዱስ ቴዎድሮስ በሚሔድበት ጦርነት ሁሉ ጠላቶቹን ድል አድርጎ ያሳድዳቸዋል የፋርስ

ሰዎችም ቴዎድሮስ ወደእናንተ መጣ ሲሏቸው ልባቸው ይሰበራል ይገዙለታልም ከእነርሱም ውስጥ ቴዎድሮስ የሮማውያን አምላክ ነው የሚሉ አሉ ።

ለዲዮቅልጥያኖስ ክህደት ምክንያት የሆነ የቊዝ ንጉሥን ልጅ ኒጎሚዶስን ሁለት ጊዜ የማረከው እርሱ ነው ከአባ አጋግዮስም ዘንድ በአኖረው ጊዜ አጋግዮስ በኒጎሚዶስ ክብደት ልክ ወርቅ አስመዝኖ ከቊዝ ንጉሥ ተቀብሎ ወደ አባቱ መልሶታልና ።

የከበረ ቴዎድሮስ በናድሌዎስም በጦርነት ቦታ ቡናቢስ በሚባል ወንዝ አጠገብ ሳለ ስሙ ለውንድዮስ የሚባል ወዳጁም ሳለ ከዚህም በኋላ በአንዲት ሌሊት ራእይን አየ ከምድር እስከ ሰማይ የሚደርስ መሰላል አለ ። በላዩም በታላቅ ዙፋን ጌታችን ተቀምጧል በዙሪያውም የብዙ ብዙ አእላፍ መላእክት ያመሰግናሉ ከበታቹም ታላቅ ከይሲ ነበረ በዙፋኑ ላይየተቀመጠውም ቴዎድሮስ በናድሌዎስ ሆይ ለኔ ልጄ ልትሆነኝ ትወዳለህን አለው ።

ቴዎድሮስም አቤቱ አንተ ማነህ አለ ጌታችንም እኔ የአብ አካላዊ ቃል ኢየሱስ ነኝ ለአንተም ስለ ስሜ ደምህ ይፈስ ዘንድ አለህ አለው ። በዚያንም ጊዜ ከቆሙት አንዱ ወሰደውና በእሳት ባሕር ሦስት ጊዜ አጠመቀው ሁለመናውም በመንበሩ ዙሪያ እንደቆሙት ሆነ ።

ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ጌታችንን ከወዳጄ ከለውንድዮስ መለየት አልሻም አለው ጌታም እንዲህ ብሎ መለሰለት እርሱ ብቻ አይደለም ለቊዝ ሰራዊት መኮነን የሆነ ኒቆሮስም ነው እንጂ ።

ከዚህም በኋላ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ አየ እነዚያ መላእክትም ለውንድዮስንና ኒቆሮስን አጠመቋቸው ከእሳት ባሕር ውስጥ አጠመቋቸውና እነርሱን ለቴዎድሮስ በናድሌዎስ ሰጡት ከእንቅልፉም በነቃ ጊዜ ራእይን እንዳየ ለለውንድዮስ ነገረው ፈጽሞ ደስ ብሏቸው እርስ በርሳቸው ተሳሳሙ ።

ከዚህም በኋላ የቁዝ የሠራዊት አለቃ ኒቆሮስ ወዳለበት የእግዚአብሔር ኃይል ተሸከመቻቸው እርሱም በደስታ ተቀብሎ አስቀድሞ እንደሚያውቃቸው አቅፎ ሳማቸው እነርሱም እንዳዩት ያንን ራእይ ነገራቸው እጅግም አደነቁ ኒቆሮስም ቴዎድሮስ በናድሌዎስን እኔንና ወንድሜ ለወንድዮስን ለአንተ በእጅህ እንደሰጡን ወንድሜ ሆይ ዕወቅ አለው ።

ከዚህም በኋላ በዚያን ጊዜ ወደ ሠራዊቶቻቸው መጡ በክብርባለቤት በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ስሙ ደማቸውን ሊአፈሱ ተስማሙ ። ከንጉሠ ቁዝ እንዴት ዕርቅ እንዳደረገ ሊጠይቀው ያን ጊዜ ንጉሥ ወደ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ ላከ ዲዮቅልጥያኖስ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ክዶ ጣዖታትን በአመለከ ጊዜ ስለዚህ የቊዝ ሰዎች እጅግ ደስ ብሏቸዋልና ።

የከበረ ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ሠራዊቱን ነፍሱን ከሰይፍ ሊያድን የሚወድ ወደ ፈለገው ይሒድ የክብር ባለቤት ስለሆነ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ግን መጋደልን የሚሻ ከእኛ ጋር ይኑር አላቸው ። ሁሉም በታላቅ ድምፅ አንተ የምትሞትበትን ሞት እኛ ከአንተ ጋራ እንሞታለን አምላክህም አምላካችን ነው ብለው ጮኹ የተመሰገነ ቴዎድሮስም ዳግመኛ ነገራችሁ እውነት ከሆነ ሁላችሁም ወደዚህ ወንዝ ወርዳችሁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሦስት ጊዜ ተጠመቁ አላቸው ።

በዚያንም ጊዜ ልብሳቸውን አውልቀው ወደ ወንዙ ወርደው እንዳላቸውም ተጠመቁ ከውኃውም ሲወጡ ከሰማይ እንዲህ የሚል ቃልን ሰሙ ምስክሮቼ በርቱ ጽኑ አሸናፊዎችም ሁኑ እኔ ከእናንተ ጋር እኖራለሁና ።

የከበረ ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ወደ አንጾኪያ ከተማ አቅራቢያ በደረሰ ጊዜ ሠራዊቱን ከከተማ ውጭ ትቶ ከሁለቱ ወዳጆቹ ከለውንድዮስና ከኒቆሮስ ጋር ገባ ንጉሥም በክብር ተቀበሎ ስለ ጦርነት ወሬ ስለ ሠራዊቱም ጠየቀው እርሱም የሆነውን ሁሉ ነገረው ።

ከዚህም በኋላ ለአጵሎን ስለ መስገድ አወሳ የከበረ ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ንጉሡን ገሠጸው ዘለፈውም እንዲሁም ወዳጆቹ ለውንድዮስና ኒቆሮስ ንጉሡን ረገሙት እርሱም ተቆጣ ለውንድዮስንና ኒቆሮስን ወደ ሚዶን አገር ወስደው በዚያ ያሠቃዩአቸው ዘንድ አዘዘ ።

ኒቆሮስ የፋርስ ሀገር የሠራዊት አለቃ መኰንን ስለነበረ ከፋርስ ሰዎች የተነሣ ዲዮቅልጥያኖስ ፈርቷልና በዚያም ለውንድዮስንና ኒቆሮስን በአሠቃዩአቸው ጊዜ በዚች ቀን ጥርዐሥራ ሁለት የሰማዕትነት አክሊልን ተቀበሉ ።

የከበረ ቴዎድሮስ በናድሌዎስን ግን ኮሞል በሚባል ታላቅ እንጨት ላይ አስተኝተው ቊጥራቸው መቶ ኃምሳ ሦስት በሆኑ በረጃጅም የብረት ችንካሮች እንዲቸነክሩት አዘዘ ። እግዚአብሔርም መልአኩን ሚካኤልን ወደርሱ ልኮ በመከራው ሁሉ አጸናው ።

በዚያንም ጊዜ የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጸለትና የመረጥኩህ ቴዎድሮስ ሆይ ሰላም ይሁንልህ ይህን ሁሉ መከራ ስለ ስሜ ታግሠሃልና ብፁዕ ነህ ይህን ከሀዲ ንጉሥ ታሳፈረው ዘንድ እሊህን ብረቶች ከሥጋህ ውስጥ አውጥቼ እንዳድንህ ትሻለህን አለው ። ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ጌታችንን እንግዲህስ ስለ ከበረ ስምህ መሞት ይሻለኛል አለው ።

ሁለተኛም የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወዳጄ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ ሆይ እነሆ ሦስት አክሊላትን አዘጋጅቼልሃለሁ አንደኛው ስለ ድንግልናህ ሁለተኛው የዚህን ዓለም ክብር ትተህ መከራ ስለመቀበልህ ሦስተኛው ስለ ስሜ ደምህን ስለ አፈሰስክ ነው አለው ።

እኔም ቃል ኪዳንን ሰጠሁህ ስምህን ለሚጠራና መታሰቢያህን ለሚያደርግ በሁሉ ቦታ ከመከራው ሁሉ አድነው ዘንድ ለድኆችም ምጽዋት የሰጠውን ስለ አንተ በቤተ ክርስቲያን መባ ያገባውን የገድልህን መጽሐፍ የጻፈውንና ያጻፈውን ቤተ ክርስቲያንህንም የሠራውን ሁሉንም ኃጢአቱን ይቅር ብዬ መንግሥተ ሰማያትን አወርሰዋለሁ ። ጌታችንም ይህን ቃል ኪዳን ከሰጠው በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ ቴዎድሮስም ሦስቱን አክሊሎች ሲሰጡት ሦስቱን መላእክት አየ በዚያንም ጊዜ የከበረች ነፍሱን በእግዚአብሔር እጅ ሰጠ ።

ቴዎድሮስ በናድሌዎስም ከአረፈ በኋላ ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ለጣዖታት ያሰግዱአቸው ዘንድ ወደ ቅዱስ ቴዎድሮስ ሠራዊት የጣዖታቱን ካህናት ላከ ሁለተኛም ንጉሥን የሚወድ ለአማልክት ይስገድ እያለ የሚዞር ዓዋጅ ነጋሪ አዘዘ ። የቴዎድሮስ በናድሌዎስ ሠራዊትም የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ጌታ ከሆነ ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሌላ አምላክ የለም ብለው ሁሉም ጮኹ ንጉሡም ሰምቶ ራሶቻቸውን በሰይፍ ይቆርጧቸው ዘንድ አዘዘ ። ቁጥራቸውም ሁለት መቶ ኃምሳ እልፍ ሆነ በሰማዕታት ራሶች ላይ አክሊልን የሚያኖሩ ብርሃናውያን መላእክት አየሩን መሉት


በዚችም ቀን የክብር ባለቤት ጌታችንና ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገሊላ ክፍል በሆነች በቃና በሠርግ ቤት የሠራው የተአምራቱ መታሰቢያ ይደረግ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን መምህራን ሠሩ ።

ቅዱስ ወንጌል እንደ ተናገረ ይህች የተአምራቱ መጀመሪያ ናት ውኃውን ለውጦ መዓዛው የሚጥም ጣፋጭ ወይን አድርጎታልና ።


አምላከ ቅዱሳን ወይነ ቃና ፍቅሩን ያሳድርብን ። ከድንግል እናቱ ምልጃና ከቅዱሳኑ በረከትም አይለየን ።

ጥር ፲፪ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

፩.ቃና ዘገሊላ

፪.ቅዱስ ያዕቆብ እሥራኤል

፫.ቅዱስ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ

፬.ቅዱሳን ለውንድዮስ እና ኒቆሮስ

፭."፪.፭ ሚሊየን" ሰማዕታት የቅዱስ ቴዎድሮስ ማሕበር
ከወዴት እንደ መጣ አላወቀም ። ውሃውን የቀዱት አገልጋዮች ግን ያውቁ ነበር ። አሳዳሪውም ሙሽራውን ጠርቶ ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል ። ከሰከሩም በሁዋላ መናኛውን ። አንተስ መልካሙን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቆይተሃል አለው ።

ዮሐ. ፪፥፱
‪@Seni1384‬ ‪@Donkeybego‬ ‪@OrtodoxTewahedo21‬

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የጥር 11 ሥንክሳር#እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሣችሁ#አባ ወቅሪስ#ቅዱስ እንጣልዮስ#ባሕረ ጥምቀት#በጃንሜዳ
    የጥር 11 ሥንክሳር#እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሣችሁ#አባ ወቅሪስ#ቅዱስ እንጣልዮስ#ባሕረ ጥምቀት#በጃንሜዳ
    1 месяц назад
  • ማርያም _ ቅድስት _ 21 _ (_ 13ኛ _ ቀን _ አቢይ _ ጾም _ ቅድስት _ ድርሳን _ ተአምር _ ጸሎት  )) _ MARYAM _ ማርያም_ አቢይ ጾም
    ማርያም _ ቅድስት _ 21 _ (_ 13ኛ _ ቀን _ አቢይ _ ጾም _ ቅድስት _ ድርሳን _ ተአምር _ ጸሎት )) _ MARYAM _ ማርያም_ አቢይ ጾም
    8 часов назад
  • የጥር 30 ሥንክሳር# ጌጣችሁ ምንድነው?#ሐጢአተኛው ካህን  ፈጃቸው#ቅዱሳት ደናግል ሰማዕታት#ጲስጢስ አላጲስና አጋጲስ
    የጥር 30 ሥንክሳር# ጌጣችሁ ምንድነው?#ሐጢአተኛው ካህን ፈጃቸው#ቅዱሳት ደናግል ሰማዕታት#ጲስጢስ አላጲስና አጋጲስ
    3 недели назад
  • የሳምራውያን ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv
    የሳምራውያን ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv
    1 месяц назад
  • 🛑የተወዳጁ ዘማሪ ገብረ ዮሃንስ ገ/ፃዲቅ የዐብይ ጿም መዝሙር ስብስቦች non stop
    🛑የተወዳጁ ዘማሪ ገብረ ዮሃንስ ገ/ፃዲቅ የዐብይ ጿም መዝሙር ስብስቦች non stop
    2 дня назад
  • የየካቲት 12 ሥንክሳር#ሌባ ንብረትዎን ቢወስድ ምን ያደርጋሉ #ቅዱስ ሚካኤል ሶምሶንን እንደረዳው#ቅድስት ዶርቃስ
    የየካቲት 12 ሥንክሳር#ሌባ ንብረትዎን ቢወስድ ምን ያደርጋሉ #ቅዱስ ሚካኤል ሶምሶንን እንደረዳው#ቅድስት ዶርቃስ
    9 дней назад
  • የንስሃ የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ @መቅረዝሚዲያMEKREZMEDIA @21media27
    የንስሃ የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ @መቅረዝሚዲያMEKREZMEDIA @21media27
    2 дня назад
  • የቬሮኒካ ያልተሰማ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    የቬሮኒካ ያልተሰማ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    3 месяца назад
  • 🔴NEW || እንዴት ዋጋ ያለው ሰው መሆን እንችላለን ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan 2025
    🔴NEW || እንዴት ዋጋ ያለው ሰው መሆን እንችላለን ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan 2025
    1 месяц назад
  • ትንሹ ብላቴና ዳዊት ግዙፉን ጎልያድን ገጠመው | አስደናቂ የመጽሓፍ ቅዱስ ታሪክ #beamarigna #ዳዊትና ጎልያድ
    ትንሹ ብላቴና ዳዊት ግዙፉን ጎልያድን ገጠመው | አስደናቂ የመጽሓፍ ቅዱስ ታሪክ #beamarigna #ዳዊትና ጎልያድ
    4 месяца назад
  •  ጸሎት ከመጀመራቹ በፊት ይሕንን ስሙ|| በጸሎት ብዛት ሰይጣን አይሸነፍም||አባ ገብረ ኪዳን ስብከት
    ጸሎት ከመጀመራቹ በፊት ይሕንን ስሙ|| በጸሎት ብዛት ሰይጣን አይሸነፍም||አባ ገብረ ኪዳን ስብከት
    2 месяца назад
  • የየካቲት 2 ሥንክሳር#የአባ ጳውሊ ዕረፍት#አባ ሕርያቆስ#ሐዋርያት ቶማስና ታዴዎስ#ፃድቁ ኢዮብ#አቤል የዋህ
    የየካቲት 2 ሥንክሳር#የአባ ጳውሊ ዕረፍት#አባ ሕርያቆስ#ሐዋርያት ቶማስና ታዴዎስ#ፃድቁ ኢዮብ#አቤል የዋህ
    2 недели назад
  • ናይ ቅዱስ ገብርኤል መዛሙር | የካቲት 19 | እኩባት መዝሙራት | Non-Stop Tigringa Orthodox Tewahdo Mezmur 2026
    ናይ ቅዱስ ገብርኤል መዛሙር | የካቲት 19 | እኩባት መዝሙራት | Non-Stop Tigringa Orthodox Tewahdo Mezmur 2026
    2 дня назад
  • ⛔ ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? 🤔 የ ሚካኤል ታሪክ / የ ህዳር 12 አመታዊ ክብረ በዓል / የ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    ⛔ ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? 🤔 የ ሚካኤል ታሪክ / የ ህዳር 12 አመታዊ ክብረ በዓል / የ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    3 месяца назад
  • የዴማስ አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    የዴማስ አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    1 день назад
  • #ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection
    #ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection
    10 месяцев назад
  • የቅዱስ ገብርኤል የተመረጡ ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ @መቅረዝሚዲያMEKREZMEDIA @21media27
    የቅዱስ ገብርኤል የተመረጡ ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ @መቅረዝሚዲያMEKREZMEDIA @21media27
    2 дня назад
  • "በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
    6 лет назад
  • ኢየሱስ ላይ ያተኮሩ በ 3 ዙር የተዘጋጁ 30 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz |
    ኢየሱስ ላይ ያተኮሩ በ 3 ዙር የተዘጋጁ 30 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz |
    2 года назад
  • በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael
    በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael
    3 месяца назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com