አዲስ ነሺዳ ሙንሺድ መሀመድ አህመድ ''ሙስሊሙን'' በብራይት ፕሮዳክሽን

Описание к видео አዲስ ነሺዳ ሙንሺድ መሀመድ አህመድ ''ሙስሊሙን'' በብራይት ፕሮዳክሽን

የነሺዳ ግብዣ
(ሼር በማድረግ ይተባበሩን)
♥♥♥♥♥♥♥♥♥

በቀጣይ በአንድ ሙሉ የነሺዳ አልበም እስከምንገናኝ ከታች ለማሟሻ የቀረበውን የቪዲዮ ክሊፕ ተጭነው እንዲመለከቱ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው። ይህ ነሺዳ ወደፊት የሚወጣው የነሺዳ አልበም አንድ አካል ሲሆን ገቢውም ሙሉ በሙሉ (100%) ለበጎ ተግባር እንዲውል የታሰበ ስለሆነ እርሰዎም ህጋዊ በሆነ መንገድ ገዝተው የአጅሩ ተካፋይ በመሆን የበኩለዎን አሻራ እንዲያሳርፉ ስንል ከወዲሁ ጥሪ እናቀርባለን።
.
.

ምስጋና
★★★

👉 ለማርኮ ሚላኖ የወንዶች ሱፍ ጅምላ አስመጪና አከፋፋይ
- አድራሻ ፒያሳ ቸርችል ጎዳና ቶሞካ ፊት ለፊት
👉 ለብራይት ፕሮዳክሽን
.
.
.
.
በቴሌግራም
👇👇👇
t.me/abuafnanmoh

Комментарии

Информация по комментариям в разработке