TechTalk With Solomon S19 Ep6: የጦር ጀቶች የፊዚክስ ህግን በሚጥስ መልኩ አጭር መንደርደሪያ ካለው የጦር መርከብ ላይ እንዴት ይነሳሉ/ያርፋሉ

Описание к видео TechTalk With Solomon S19 Ep6: የጦር ጀቶች የፊዚክስ ህግን በሚጥስ መልኩ አጭር መንደርደሪያ ካለው የጦር መርከብ ላይ እንዴት ይነሳሉ/ያርፋሉ

የምናውቀው አይነት የአውሮፕላን የመብረር እና የማረፍ ሂደት ከ1800 ሜትር እስከ 2400 ሜትር ርዝመት ያለው መንደርደሪያ ያስፈልገዋል። ታዲያ የጦር አውሮፕላኖች የፊዚክስ ህግን የሚጥስ በሚመስል አሰራር 100 ወይንም 150 ሜትር በማይበልጥ አጭር መንደርደሪያ ካላቸው የጦር መርከቦች ላይ እንዴት ይበራሉ እንዴትስ በዚህ አጭር ማረፊያ ላይ ከፍጥነታቸው ቀዝቅዘው መቆም ይችላሉ? ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке