ቦርጭን በ10 ቀን የሚያጠፋ ሻይ

Описание к видео ቦርጭን በ10 ቀን የሚያጠፋ ሻይ

ለተለያዩ አዝናኝና ጠቃሚ የጤና መረጃዎች Subscribe    / @mj85  

ቦርጭን እንዴት ማጥፋት ይቻላል?
ቦርጭ ለማጥፋት የሚረዳ ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ከማር እና ከሎሚ የሚዘጋጅ ውህድ ሲሆን በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ከቁርስ በፊት ከተወሰደ አስገራሚ ለውጥ ያመጣል
ቦርጭን እልም አድርጎ ለማጥፋት -
ይህ ውህድ ቦርጭን ለማጥፋት የሚሰሩ ስፖርቶች ለየት የሚያደርገው ሌሎች ቦርጭን ለማጥፋት የሚረዱ ዘዴዎችን የሚያስንቅ ስለሆነ ነው ቦርጭን ማጥፊያ መጠጦች ፣ ቦርጭ ማጥፊያ ስፖርት ፣ ቦርጭ የሚያጠፉ ምግቦች እና ሌሎችን የያዘ ነው


ቦርጭን የሚያጠፋ || በ2 ደቂቃ የሚዘጋጅ
   • ቦርጭን የሚያጠፋ || ለማዘጋጀት 2 ደቂቃ ብቻ የሚፈጅ  
ከልክ ያለፈ ውፍረት
ከልክ ያለፈ ውፍረት የሚከሰተው በሰውነታችን ውስጥ ከሚገባው በላይ የስብ ክምችት ሲገኝ ወይም መገኘት ካለበት የስብ መጠን ከ 20% በላይ ሲሆን ነው ፡፡
ከልክ ያለፈ ውፍረት ዋነኛ ምክንያቶች ሰውነታችን ከሚያስፈልገን በላይ መመገብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ናቸዉ፡፡ ከነዚህም በተጨማሪ በሜታቦሊዝ ፣በዘር እና በሆርሞኖች መዛባት ምክንያት ሊመጣ ይችላል ።
ከልክ ያለፈ ውፍረት የሰውነት ቅርፃችንን ከመቀየሩ በተጨማሪ ለተለያዩ የጤና ችግሮች ያጋልጣል ከነዚህም ውስጥ የልብ ህመም ፣የደም ግፊት ፣ስኳር ፣ስትሮክ ካንሰር የመሰሉ በሽታዎች ይገኙበታል።
ክብደታችንን ለመቆጣጠር በዋነኛነት አትክልት እና ፍራፍሬ አዘውትሮ መመገብ ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ወይም ክብደትን ሊቀንሱ የሚችሉ ተጨማሪ ምግቦችን በመጠቀም የሰውነት ክብደትን መቀነስ ይቻላል ።
_________
_________
ለብ ያለ ውሃ ውስጥ ሎሚ ጨምቀው ዘውትር ቢጠጡ እነዚህን 10 የጤና ጥቅሞች ያገኛሉ፡፡
1. ጉበቶን ከመርዛማ ነገሮች ያፀዳሉ፡፡ለብ ባለ ውሃ ውስጥ የሎሚውን ጭማቂ (ፈሳሽ) ብቻ ሳይሆን የሎሚው ልጣጭ ጭምር ከተን የምንጠጣ ከሆነ ደረጃ 2 የጉበት ፀረ- መርዝ ማስወገድ ተግባራን ያከናውናል፡፡
2. ጉበቶ ሐሞት እንዲያመነጭ በማበረታታት ቅባታማ ምግቦችን ሰውነቶ እንዲፈጭ ይረዳል፡፡
3. ሎሚ ከፍተኛ አንቲ ኦክሲደንት ባህሪ ስላለው ሕዋሳታችን(cells) እንዳይወድሙ ይጠብቃቸዋል፡፡
4. በሎሚ ውስጥ ያለው አንቲ- ኦክሲደንት እና ፌቶኬሚካልስ የጉበት ሕዋሳት እንዲታደሱ ይረዳል፡፡
5. በሎሚ ውስጥ ያለው ሲትሪክ አሲድ የምግብ ስርዓተ ልመትን ያፋጥናል እንዲሁም የኩላሊት ጠጠርን (kidney stone) ያሟሟል፡፡
6. ሎሚ ከሰውነት ውጭ አሲድ ሲሆን በሰውነታችን ውስጥ አልካላይን ነው ስለሆነም በሰውነት ውሰጥ ያለውን የፒ ኤች ደረጃ ሚዛናዊ እንዲሆን ይረዳል በተጨማሪም በሽታን ይከላከላል፡፡
7. በሎሚ ውስጥ ያለው ከፍተኛ መጠን የቫይታሚን ሲ ንጥረ ነገር ጠንካራ የተፈጥሮ የበሽታ መከላከል አቅም እንዲኖረን ያስችላል፡፡
8. ሎሚ የደም ቅባትን በመሰባበር በዙ ሰዎች የሚያጋጥማቸውን የሀሞት ድንጋይዎች(gall stones) በሰውነታችን ውስጥ እንዳይፈጥር ያግዛል፡፡
9. ሎሚ ከፍተኛ የቫይታሚን ሲ ንጥረ ነገር ስላላው የዩሪክ አሲድ መጠንን በመቀነስ ሰዎች በሪህ (Gout) እና የአጥንት አንጓ
10. ብግነት (Arthritis) እንዳይጠቁ ይጠብቃቸዋል፡፡
11. ሎሚ ከአንደንድ የካንስር በሽታዎችም ይከላከላል፡፡

borch natfiya

Комментарии

Информация по комментариям в разработке