የልጅነት የስሜት ቁስሎቻችንን ማከም እንችላለን | ቤተልሄም ለማ| ክፍል2

Описание к видео የልጅነት የስሜት ቁስሎቻችንን ማከም እንችላለን | ቤተልሄም ለማ| ክፍል2

ለራስዎ እና ስለ ግንኙነቶችዎ ያለዎትን ግንዛቤ ሊጨምሩ ፣ ሊለውጡ የሚችሉ እዉነታዎችን ለማግኘት ዝግጁ ነዎት !

የአታችመንት ቲዎሪ አሰልጣኝ ቤተልሄም ለማ ጋር ባለን ውይይት የግኙነቶች አቀራረብ ዘይቤ ንድፈ ሐሳብን መሠረታዊ ነገሮች ይህም በህፃንነት ጊዜ ከአካባቢያችን እና ከቤተሰቦቻችን ጋር የነበረን አቀራረብ ዘይቤ በጎልማሳ ጊዜ ግንኙነታችንን እንዴት እንደሚቀርጹ ፣ የአቀራረብ ዘይቤ ስልቶች ተጽእኖ እና አይነቶች እንዲሁም ወላጆች ለልጆች ጤናማ ስሜታዊ እድገት እንዲኖራቸው እንዴት መርዳት እንደሚችሉ ጠቃሚ ምክር ታካፍላለች።

Ready to gain insights that can transform your understanding of yourself and your relationships!

Join us  for an enlightening conversation with Attachment Theory Coach, Bethlehem Lema! As she breaks down the fundamentals of attachment theory, revealing how our early experiences shape our adult relationships. Discover the impact of our early environment on our attachment styles and learn about the four main styles: Bethlehem also shares valuable advice on how parents can help children heal from attachment trauma, fostering healthy emotional development.


ለስልጠና እና ለኮቺንግ ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ
0989727272 0118529442

#sofiamedia #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation #ethiopianinspiration #ላይፍቡክ #greatnesscoaching #thegreatnessshow

የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ
   • የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የምረቃ ዝግጅት  #sofi...  
   • የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ዝግጅት  #sofiamed...  

Join our website for more free training and resources
https://.greatnesset.com

connect with us on

Facebook:  / thegreatnessshow  

Instagram:   / greatness_show  

Tiktok:- https://tiktok.com/greatnessshow

Telgram:- https://t.me/thegreatnessshow

Комментарии

Информация по комментариям в разработке