ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የመነኮሳቶች የበረከት ሥራ በንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር የተደረገ

Описание к видео ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የመነኮሳቶች የበረከት ሥራ በንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር የተደረገ

ስለ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም.የሚወራው ግፍ በገዳሙ መነኮሳት ላይ የደረሰው ማስፈራራት እውነት ነውን? ሼር ይደረግ !

የዛሬ አመት 2010 ላይ ታህሳስ 19 በአካል በመገኘት ታላቅ በረከትን ለማግኝት በስፍራው ላይ በመገኝት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገናል ክቡር አባታችን አባ ዩሀንስም ማህበራችንን መርቀውልን አበርትተውን አጠናክረውን በቡራኬቸው አደራ በማለት አሳስበውናል።ደግ አባት ሰው አክባሪ የስደተኞች ጸላይ ታላቅ አባት ናቸው።ዛሬላይ ላለው ትልቅ ትውውቅ እና ደረጃ ዝነኛነቱም ታውቋል ይበልጥ ጎልቶ የታየበትና ከስራቸው ጥራትና እውነተኛ መሆናቸውን አውቀን ስብከታቸውን ፈውሳቸውን መዝሙራቸውን በማቅረብ በፔጃችን ላይ አብረን ተምረናል አመስግነናል።

ዛሬ ላይ ግን #የምንሰማውና በሚዲያ ላይ ስማቸውን በማጥፋት በፊት በየ ፎቶቸው ላይ እየሰደቡ እየዘበቱ የሀሰት ወሬ ያሰራጫሉ ገንዘብ ወዳድ አምላኪ የሆኑት የቤተክርስቲያን ጡት ነካሽ ጠላቶች ስሙ ፀዳሉ ነጋሽ ይባላል 500,000 ብር ካላመጣችሁ ገዳሙን አፈርሳለሁ፡፡
አባ ዮሀንስን የሚጠሉ ስራቸውን በማጥላላት ከጠላት ጋራ አብረው የሚሰሩ የድህነት በርን ለማዘጋት ገዳሙን እኛ እደፈለግነው እናደርጋለን እያሉ ጉድጓድ የሚቆፍሩ ብዙ የብዙ ብዙ ናቸው።
አሁን ደሞ ደብዳቤ በመፃፍ በመቅጠር በታህሳስ 22 ሰኞ እለት ትልቅ ችግር ፈጥረዋል።
ባአጉል ሱስ በተጠመዱ ዱርዬዎች ገንዘብ በመስጠት አስፈራርተው ሊያስፈርሙ ሞክረዋል
ብዙም አውርተዋል አባታችን አባ ዮሐንስ እንደሚወራው ሳይሆን ምንም አልሆኑም በሰላም አሉ። አባታችንም በህይወቴ እያልሁ ብር ጉቦ አልሰጥም ብለዋል ገዳሙም በቅዱሳን እቅፍ ስለሆነ በእግዚአብሔር ቸርነት ለዘላለም ይኖራል ህዝበ ክርስቲያን እኛ ብቻ በአለንበት በፀሎት እንፅና።
ከእውነት የራቀ ሀሰት ይዘው ችግር እየፈጠሩ ያሉት ግማሽ ሚሊዬዎን ብር ካልሰጣችሁን በማለት በሽፍታዎች እንገላችኋለን እያሉ ቀን ከሌሊት ይተጋሉ ለምን ይህን አደረጉባቸው ስንል።
ባቋቋሙት በወንቅሸት ገዳማ ላይ እስካሁኑ ሰዓት ድረስ ብር ልመና አይታወቅም ፣ ጥላ አይዘቀዘቅም አላማቸው ልማትና የ24 ሰአት ፀሎት አገልግሎትና ምስጋና ብቻ ነው ። ቤተክርስቲያን ትለመናለች እንጂ አለምንም የሚል አቋም ያላቸው አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የሚተዳደሩትም በእጃቸው ጥበብ በመስራት ልማት በማልማትና ካሴትና መፅሄት በመሸጥ ነው ይሄው ዛሬ ወንቅሸት በሰው ተከቦ ደምቆ በቀን ከ6000 በላይ ሰው በገዳሙ ይሄዳል። በገዳሙ ስርአት በቃለ ወንጌል ህዝቡን ማነፅ እና በልማት መረሀ ግብር የታወቀ ገዳም ነው ለብዙ ገዳማት አርህያ ምሳሌ መሆን ይችላል። በዋነኝነት በደቡብ ጎንደር አገረ ስብከት ሊመደብ የታቀደው ፀዳሉ ነጋሽ ይባላል የተባለ ሰውዬ ዱርዬዎችን በማስተባበር ገንዘብ ለመዝረፍ አባታችንን በስልክ እና በአካል በማጨናነቅ ስማችውን በማጥፋት ላይ ይገኛል።
ነገር ግን የህዝቡን ብዛት አይተው ለራሳቸው ጥቅም ጥላ ዘርግተን ብንለምን ብዙ ሰው ስላለው ጥቅም እናገኛለን ብለው በማሰብ ሌላ አስተዳደር እንቅጠር( እንመድብ) አባ ዮሐንስን እናጥፋቸው እያሉ የሀሰት ወሬ ይዘራሉ እናም ሁላችንም ይህንን አውቀን ተረድተን በምንችለው ልንጸልይላቸው ይገባል ላልሰማ በማሰማት ላላወቀ በማሳወቅ ግዴታችሁን ተወጡ ለማለት እወዳለሁ ።

የሱማሌ እና ጅጅጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የሆኑት ብፁዕ አቡነ መቃሪዮስ በአድያመ ዮርዳኖስ ፤ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ሄደው የበረከት ስራውን አስረክበዋል።
ወደ ቀድሞው ነገሬ ልመልሳችሁና እኛም በዚህ ገዳም በረከት ለማግኘት ከገዳሙ ፍቃድ ወስደን አባታችን የበረከት እንስራ እንርዳችሁ በረከት ይሆነን ዘንድ ብለን በተለያየ አለማት ያልን በማህበራችንም ከማህበራችን ውጭም ያላችሁ የብፁእ አቡነ መቃሪዎስ የማህበራችን የበላይ አካል የሆኑትን ጥሪያቸውን ሰምታችሁ በሶሻል ሚዲያ ላይ የተሳተፋችሁ የበረከት ያድርግልን ለሁላችንም ምስጋና አቅርበዋል አባቶች እኛም።ቃል በገባነው መሰረት ክርስትና ስም በዝርዝር በመፃፍ ስራችንን በጥራት አስረክበን እስከ ዘላለም ድረስ በዚያ በጸሎት ስንታሰብ እንኖራለን እጅግ ደስ ሊለን ይገባል በእምነትና በበረከት ስራ ምፅዋት ፍፁም ደስታ ነውና ደስ ይበላችሁ ለመነኮሳት የተደረገው የልብስ ማልበስ እርዳታ እንዲሁም ለገዳሙ ህዝብ ለበአል ለታህሳስ ገብርኤል እና ለገና በአል ወጭውን በመሸፈን የበረከት ተሳታፊ ሆነናል ቀጣውንም እንልካለን ተከታተሉ የረዳን እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ይመስገን አሜን የራማው ልዑል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋናችን ይድረሰው አሜን እንዲሁም አብራችሁ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትሉ በሀሳብ በጉልበት ከጎኔ አልሁ ያላችሁኝ የምወዳችሁ የማከብራችሁ በስደት ሀገርና በሀገራችን ውስጥ የምትገኙ በመንፈስ አንድ ሆነን የተዋወቅነው ከትንሽ እስከ ትልቅ በእግዚአብሔር ስም ምስጋናየ ከልብ ነው። የኔነህ ተስፋዬ ወልደ ገብርኤል ነኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ሳይገባን የረዳን እግዚአብሔር ነውና ።
ለቀጣዩ የበረከት ስራ ኑ አብረን እንስራ ለጅጅጋ ቤተክርስቲያን የተቃጠለውን የመላክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤልን እና የሰማእት አለቃ የቅዱስ ጊዮርጊስን ቤተ ክርስቲያን ለማሰራት ፍቃደኛ የሆናችሁ በዚህ ስ-ቁ ደውሉ imo WhatsApp +966537028664 /+49 1521 3706500 /+965 50762783 /+251 93 805 3558/+966 54 00 79 927/+49 1766 6868741 /+966 50 472 1784/+961 76 627 340/

  / 353550618532187  
የFacebook Page ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት፤
የFacebook Gerup ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር

Комментарии

Информация по комментариям в разработке