ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ - እርሱ ሰላማችን ነው | Hintset

Описание к видео ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ - እርሱ ሰላማችን ነው | Hintset

“እርሱ ሰላማችን ነው” በሚል ርእስ ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር ባዘጋጀው መድረክ፣ የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፥11-22 ላይ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ያቀረቡትን መልእክት ይመልከቱ።
ከፕሮግራሙ ተጨማሪ ቪዲዮዎችን እዚህ ይመልከቱ - https://bit.ly/2SurkFG

Комментарии

Информация по комментариям в разработке