Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ጸሎተ ቱላዳን፤ ዘረቡዕ። እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ።

  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መፃፍት Ethiopian Orthodox Books Tube
  • 2023-05-31
  • 3641
ጸሎተ ቱላዳን፤ ዘረቡዕ። እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ።
  • ok logo

Скачать ጸሎተ ቱላዳን፤ ዘረቡዕ። እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ። бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ጸሎተ ቱላዳን፤ ዘረቡዕ። እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ። или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ጸሎተ ቱላዳን፤ ዘረቡዕ። እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ። бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ጸሎተ ቱላዳን፤ ዘረቡዕ። እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ።

#ጊዮርጊስ

ተወዳጆች ሆይ ይህ ታላቅ ጸሎት ‹‹ጸሎተ ቱላዳን›› ስያሜውን ያገኘው በጸሎቱ ውስጥ በሚገኝ ‹‹ቱላዳን›› በተሰኘው ኅቡእ ስም ነው፡፡ ይህ #ጸሎተ_ቱላዳን ከቀድሞ ጀምሮ አባቶቻችን አጥብቀው ሲጸልዩት እና ራሳቸውን ከጸብአ አጋንንት ሲጠብቁበት የኖረ ነው፡፡

እግዚአብሔር አምላካችን በንግሥና ለነበሩት ለቅዱስ ዳዊት እና ለጥበበኛው ሰሎሞን ግርማ ሞገስ እንዲኖራቸው ይህን ጸሎት ሰጥቷቸዋል፡፡ እንዲሁም ለቅዱስ ዮሐንስ እና ለቅዱስ ጴጥሮስም በዚህ ጸሎት ኅቡእ ስም እንዲጠቀሙ ጌታ ሰጥቷቸዋል፡፡

በተለይ ይህን ‹‹ጸሎተ ቱላዳን›› #ሰማዕቱ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ እጅጉን ተጠቅሞበታል፡፡ ወጣቱ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ በከሃዲው በዱድያኖስ እጅ በሰው ኅሊና ለማሰብ የሚከብዱ ሥቃያትን ሲቀበል እና የዱድያኖስ ሟርተኛ ጥንቋዮች የክፉ አጋንንትን ስም እየጠሩ መርዝ ሲያጠጡት በእግዚአብሔር ኃይልና በኅቡእ ስሞች ኀይል አስማታቸውን እየሻረ መርዛቸውን እያረከሰ ይጠቀምበት ነበር፡፡ ስለዚህ እኛም የእነርሱን ፈለግ ተከትለን ልንጸልየውና ልንጠቀምበት ይገባል፡፡

#ጸሎተ_ቱላዳን_ጥቅሙ_ምንድን_ነው?

ጸሎተ ቱላዳን ዋነኛ ጥቅሞቹ በሕይወታችን፣ በቤተሰባችን፣ በልጆቻችን በንብረታችን ላይ አደጋ ከሚያደርሱብን ከአጋንንት፣ ከመተት ድግምት እና ከክፉ ሰዎች ገቢራዊ ተንኮል ይጠብቀናል፡፡ ወዳጆቼ እግዚአብሔር ራሳችንን ከክፉ መናፍስት እና ከክፉ ሰዎች ተንኮል እንድንጠበቅ ያልሰጠን ነገር የለም፡፡ እኛ አልጠቀም ብለን እንጂ ከሰማይ የተሰጠን ጸሎትና ጸጋ እንኳን ከምድራዊ ጠላት ከገሃነመ እሳት የምንድንበት ነው፡፡ ስለዚህ የዚህ የጸሎተ ቱላዳን ጥቅሙ መለኮታዊ ጥበቃ እንድናገኝ ይረዳናል፡፡

#ጸሎተ_ቱላዳንን_ጀምሮ_ማቋረጥ_ለፈተና_ይዳርጋልን?

አንዳንድ ሰዎች ጸሎተ ቱላዳንን ለመጸለይ ይፈራሉ፡፡ የሚፈሩትም ‹‹ጸሎቱ ተጀምሮ አይቋረጥም፡፡ ከተቋረጠ ለፈተና ይዳርጋል›› ከሚል ፍርሃት አዘል እሳቤ ነው፡፡ በመሠረቱ እንኳን ጸሎተ ቱላዳን ቀርቶ ማንኛውንም ጸሎት ባናቋርጥ መልካም ነው፡፡ ነገር ግን ሰው እንደ መሆናችንንና ሩጫ በበዛት ዓለም እንደመኖራችን መጠን በሕመም፣ በለቅሶ፣ በሠርግ እና በአንዳንድ ማኅበራዊ ጉዳዮች ጸሎት ልናስታጉል እንችላለን፡፡

ጌታችን ‹‹ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ›› ያለን በተቻለን መጠን ጸሎት እንዳናስታጉል ነው፡፡ ‹‹ትጉና ጸልዩ›› ማለት ጸሎት ሳታቋርጡ ጸልዩ ማለት ነው፡፡ ግን ከላይ በሚያጋጥሙን ሰዋዊ ችግሮች ምክንያት ጸሎት ብናስታጉል ችግር የለውም፡፡

ጸሎተ ቱላዳን ልዩ ጥቅሙ የመናፍስትን ውጊያ የሚያርቅ እና አጋንንትን የሚቀጠቅጥ ጸሎት በመሆኑም ነው ለመጸለይ የሚፈሩት እና ከተቋረጠ ለፈተና ይዳርጋል የሚሉት፡፡ ስለዚህ እንደማንኛውም ጸሎት ያለ ፍርሃት ተግታችሁ ብትጸልዩት ጉዳት ሳይሆን ብዙ ጥቅም ታገኛላችሁ፡፡

#ጸሎተ_ቱላዳንን_እንዴት_እንጸልይ?

ጸሎተ ቱላዳን እንደ ውዳሴ ማርያም በሰባቱ ዕለታት የተዘጋጀ በመሆኑ እንዲሁም በውስጡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ኅቡእ ስሙ መልክአ ሥቃዩ ስላለበት በቀኑ በርትቶ መጸለይ ይገባል፡፡ ባለ ኅቡእ ስሙ መልክአ ሥቃዩ ለጊዮርጊስም ከብዙ ፈተናና ከመተት ከድግምት ከክፉ አጋንንት ተንኮል ይጠብቀናል፡፡

ጸሎተ ቱላዳን በሌሊት አልያም በጠዋት ከምግብ በፊት ብንጸልየው ይመረጣል፡፡ ምክንያቱም ጠዋት ከቤት ስንወጣ ምን እንደሚገጥመን፣ አጋንንት በሥራ፣ በሕይወት እንዴት ባለ ፈተና እንደሚፈትነንና ለአደጋ እንደሚያጋልጠን ስለማናውቅ ውሎአችን የሰላም እና የመለኮታዊ ጥበቃ እንዲሆን ጸልየነው ብንወጣ መልካም ነው፡፡

#ጸሎተ_ቱላዳን_ውስጥ_ስለሚገኙት_ኅቡእ_ስሞች_ማብራሪያ?

ጸሎተ ቱላዳን ላይ አስገራሚ፣ አስደናቂና ለማንበብ ከበድ የሚሉ ኅቡእ ስሞች ይገኛሉ፡፡ ኅቡእ ስም ማለት የተሰወረ ስም ማለት ነው፡፡

ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም መጥቁል የተባለ ጋኔን ሳቢ አጋንንት ስቦ በአጋንንት ሊያጠፋት በመጣ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር በጸሎት ብታመለክት ‹‹ዮሰሜር፣ አድሜሽ፣ ድቸር፣ አዶናዊሮስ፣ ሰራሰቅስርኤል›› የተባሉ ኅቡእ ስሞች ተገልጾላት ብትጸልያቸው እነዚያ ኹሉ አጋንንት ከጠንቋዩ ከመጥቁል ጋር በመብረቅ አልቀዋል፡፡

ጸሎተ ቱላዳንን አንዳንድ ሰዎች የጠንቋይ መጽሐፍ ነው ይላሉ። ይህንን የሚሉት ስለ ጸሎቱ የማያውቁና ጸሎቱን የማይጠቀሙበት ናቸው። በተለይ አጋንንት የሚጎትቱት የሚጠነቁሉት ጸሎቱ ጥንቆላቸውን መተታቸውን ስለሚፈታና ስለሚሽር ይቃወሙታል።

ኢትዮጲያዊው ታላቁ ጻድቅ አቡነ አባለ ክርስቶስም ሲወለዱ በሰውነታቸው ላይ የእግዚአብሔር ኅቡእ አስማት በሰውነታው ላይ ተስሎ/ተቀርጾ/ ነው የተወለዱት፡፡ ኅቡእ ስሙም ‹‹ዲካባ፣ ማርትያስ፣ ክስብኤል›› የሚሉ ነበሩ፡፡

የአቡነ አባለ ክርስቶስ አባት ቅዱስ አርቃድዮስ እና እናታቸው ቅድስት ታውክልያ በልጃቸው ሰውነት ላይ ስለተቀረጹት ኅቡእ ስሞች ደንግጠው ሲጨነቁ ሳለ ቅዱስ ሚካኤል በድንገት ተገልጸላቸው፡፡

ቅዱስ ሚካኤልም በልጃቸው ሰውነት ላይ ስለተቀረጸው ኅቡእ ስም ሊተረጉምላቸው እንደ መጣ ነግሯቸው ዲካባ፣ ማርትያስ፣ ክስብኤል ማለት ‹‹አጋንንትን የሚያስር፣ ጠላትን የሚያርቅ›› ማለት ነው ብሎ ተርጕሞላቸው ተሰውሯቸዋል፡፡

ወዳጆቼ በጸሎተ ቱላዳን ውስጥ ያሉትም ኅቡእ ስሞች አጋንንት የሚያስሩ፣ በእኛ ላይ ያላቸውን ተንኮል የሚሽሩ፣ መተት እና ድግምትን ከእኛ የሚያርቁ ፣ የሚዋጉንን አጋንንት የሚያስጨንቁ እና የሚያደቁ ናቸው፡፡

ስለዚህ ኅቡእ ስሞችን ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያምም ትጸልይባቸው ስለነበር ቅዱስ ዳዊት፣ ጥበበኛው ሰሎሞን፣ ወልደ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ፣ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ጸለዩት እኛም በጸሎተ ቱላዳን ውስጥ ባሉት ኅቡእ ስሞች ግር ሳንሰኝ በርትተን በመጸለይ አጋንንትን ልንዋጋ ይገባናል፡፡ ኅቡእ ስሞች በእግዚአብሔርና በቅዱሳን መላእክት የሚታወቁና የሚተረጐሙ ስለሆኑ ሳንሰለችና ሳንጠራጠር እንጸልያቸው፡፡

#Mahtot_Tube #ቤተ_ቅኔ #Bete_Qene #Agape_Ze_Ortodox #ቀሲስ_አሸናፊ_ገብረ_ማርያም #ሃዲስ_ኪዳን_ዘኦርቶዶክስ_Zemare_Hawaz_Tegegne #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #Rama_tube #Samson_Negash #Mulken_Kebede #Zemenay_Gosaye_Official #Gashaye_Melaku #Zemarit_Tirhas #Tabor_ታቦር_Tube #Memher_Mehreteab_Asefa #Et_Art_media #Awutar_Tube #Quanquayenesh_Media #SeifuONEBS #Donkey_Tube #ቀደሜጸጋ_ሚድያ_Kedametsega_media #Feta_daily #zemarit_tsigereda_tilahun #zemari_solomon_abubeker #zemari_ezira_hailemichael #zemarit_hana_merawi #zemarit_zemena_ygosaye #zemarit_fekirte_feleke #zemarit_zerfe_kebede #zemari_tewodros_yosef #mezmur_ortodoxe #New_Ethiopian_mezmur #zemari_tewodros_yosef #zemari_chernet_senai #zemarit_mertnesh_tilahun #Etiopian_Ortodoxe_Mezmur #masiyas_tube #mestehaf_kidus #መዝሙር_ዘ_ኦርቶዶክስ #የጠዋት_ዝማሬዎች #አኮቴት_ቲዩብ #ፍኖተ_ጽድቅ #orthodox #መዝሙረ_ማኅሌት #የማለዳ_ዝማሬ #ምስጋና #medlot_media #መድሎት #nisebiho_mezmur #Mahbere_Kidusan #Eotc_Tv #Adugna_Zema #Chernet_Senai

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ጸሎተ ቱላዳን፣ ዘሠሉስ (የማክሰኞ)፤ እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ።
    ጸሎተ ቱላዳን፣ ዘሠሉስ (የማክሰኞ)፤ እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ።
    2 года назад
  • ጸሎተ ቱላዳን፣ ዘሰኑይ፤ እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ።
    ጸሎተ ቱላዳን፣ ዘሰኑይ፤ እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ።
    2 года назад
  • የቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙር ስብስብ | Kidus Giyorgis Mezmur
    የቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙር ስብስብ | Kidus Giyorgis Mezmur
    4 года назад
  • “የሚሳኤልና የድሮን ማዕበል”፣ ለ4ኪሎ የተላከው ማስጠንቀቂያ፣ OLAና ጃዋር ስለ አርሲው ጭፍጨፋ፣ በአፋር የድሮን ጥቃት| ETHIO FORUM
    “የሚሳኤልና የድሮን ማዕበል”፣ ለ4ኪሎ የተላከው ማስጠንቀቂያ፣ OLAና ጃዋር ስለ አርሲው ጭፍጨፋ፣ በአፋር የድሮን ጥቃት| ETHIO FORUM
    5 часов назад
  • የማክሰኞ ጸሎተ ባርቶስ yemaksejo tselot bartos
    የማክሰኞ ጸሎተ ባርቶስ yemaksejo tselot bartos
    5 лет назад
  • ቱላዳን ዘቅዱስ ጊዮርጊስ | ማክሰኞ የሚነበብ ቱላዳን ጸሎት  Tuladan zekidus giyorgis
    ቱላዳን ዘቅዱስ ጊዮርጊስ | ማክሰኞ የሚነበብ ቱላዳን ጸሎት Tuladan zekidus giyorgis
    2 года назад
  • ሰበር ዜና-የካቲት 24/2018 ዓ/ም Mar 03, 2026 Ethiopia News Today #breakingnews #ethiopia #news #top #amazing
    ሰበር ዜና-የካቲት 24/2018 ዓ/ም Mar 03, 2026 Ethiopia News Today #breakingnews #ethiopia #news #top #amazing
    1 час назад
  • ጸሎተ ንድራ - ኦርቶዶክሳዊ ነውን? #Nedra #Bartos  /ጸሎተ ንድራ - ሐሳዊ ፈጠራ
    ጸሎተ ንድራ - ኦርቶዶክሳዊ ነውን? #Nedra #Bartos /ጸሎተ ንድራ - ሐሳዊ ፈጠራ
    Трансляция закончилась 4 года назад
  • ጠልሰም አስገራሚው ጥንታዊ የስዕል ጥበብ || ምስጢሩ ምንድነው❓አገልግሎቱስ❓ETHIOPIA
    ጠልሰም አስገራሚው ጥንታዊ የስዕል ጥበብ || ምስጢሩ ምንድነው❓አገልግሎቱስ❓ETHIOPIA
    3 года назад
  • ጸሎተ ቱላዳን፤ዘቀዳሚት። እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ።
    ጸሎተ ቱላዳን፤ዘቀዳሚት። እግዚአብሔር ለቅዱስ ጊዮርጊስ የገለጸለት ስዉር ስም ነዉ።
    2 года назад
  • የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን
    የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን
    6 лет назад
  • ቱላዳን ዘቅዱስ ጊዮርጊስ | ሰኞ የሚነበብ ቱላዳን ጸሎት  Tuladan zekidus giyorgis
    ቱላዳን ዘቅዱስ ጊዮርጊስ | ሰኞ የሚነበብ ቱላዳን ጸሎት Tuladan zekidus giyorgis
    2 года назад
  • የመሐረነ አብ ጸሎት | ይዘት ንባቡን ከዜማው ጋር በአንድነት በዚህ ውስጥ ያገኙታል። ጸሎቱን ለማጥናት ይጠቀሙበት።
    የመሐረነ አብ ጸሎት | ይዘት ንባቡን ከዜማው ጋር በአንድነት በዚህ ውስጥ ያገኙታል። ጸሎቱን ለማጥናት ይጠቀሙበት።
    2 года назад
  • የ99 ነገደ መላእክት የማህበረ መላእክት የምልጃ ጸሎት እና የሰባቱ ሊቃነ መላእክት
    የ99 ነገደ መላእክት የማህበረ መላእክት የምልጃ ጸሎት እና የሰባቱ ሊቃነ መላእክት
    7 лет назад
  • የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Tuesday
    የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Tuesday
    6 лет назад
  • በመላእክት በቅዱሳን በጻድቃን ስም ሰይጣንን መቃወም ይቻላልን? ርኩሳን አጋንንትስ የቅዱሳን ስም ሲጠራባቸው ከሰው ተለይተው ይወጣሉን? ይለቃሉን?
    በመላእክት በቅዱሳን በጻድቃን ስም ሰይጣንን መቃወም ይቻላልን? ርኩሳን አጋንንትስ የቅዱሳን ስም ሲጠራባቸው ከሰው ተለይተው ይወጣሉን? ይለቃሉን?
    2 года назад
  • ጸሎተ ንድራ Tselote nedera   ሼር በማድረግ መረጃዎቹን ለሌሎች ታጋሩ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡ ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን
    ጸሎተ ንድራ Tselote nedera ሼር በማድረግ መረጃዎቹን ለሌሎች ታጋሩ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡ ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን
    5 лет назад
  • 🟢 ቅዱስ ጊዮርጊስ ( ስባረ አፅሙ ) 🟡 ጥር 18 ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🔴 gedle kidus giyorgis | St. George |  theotokos media
    🟢 ቅዱስ ጊዮርጊስ ( ስባረ አፅሙ ) 🟡 ጥር 18 ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🔴 gedle kidus giyorgis | St. George | theotokos media
    1 месяц назад
  • መልክአ ቅዱስ ጊዮርጊስ- Melka giorgis
    መልክአ ቅዱስ ጊዮርጊስ- Melka giorgis
    7 лет назад
  • መጽሐፈ ተግሳጽ | የጠቢቡ ሰሎሞን ምክር |  @dassmedia-ዳስሚድያ
    መጽሐፈ ተግሳጽ | የጠቢቡ ሰሎሞን ምክር | @dassmedia-ዳስሚድያ
    3 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com