Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть 🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ part 1

  • አትሮኖስ Atronos
  • 2025-05-02
  • 1458
🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ  part 1
  • ok logo

Скачать 🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ part 1 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно 🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ part 1 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку 🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ part 1 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео 🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ part 1

#bible#life#new
የተርጓሚው ማስታወሻ
ቤካ መገርሳ የሚባል አንድ ወንድም አለኝ። የሚኖረው በአሜሪካ ሚንያፖሊስ ከተማ ነው፡፡ እኔ ሚንያፖሊስ በገባሁ ቁጥር እርሱ ወደ አንዱ የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤት አይደለም ለግብዣ የሚወስደኝ። Light and life Publishing ወደ ተባለው ክርስቲያናዊ መጻሕፍትን ወደሚያሳትመው ድርጅት ነው ይዞኝ የሚያመራው፡፡
በ1999 ዓም በሄድኩ ጊዜ ከገዛልኝ መጻሕፍት አንዱ Islam encounters Christ የሚል ነበር፡፡ አንዲት አክራሪ የነበረች ሙስሊም እኅታችን ተአምራዊ በሆነ ራእይ አማካኝነት እንዴት ክርስቲያን እንደ ሆነች ይተርካል፡፡ ይህንን መጽሐፍ እዚያው ሀገሬ ስገባ ተረጋግቼ አነብበዋለሁ ብዬ ቆጠብኩት፡፡ በልዩ ልዩ የአሜሪካ ከተሞች ስዘዋወር ዕድል ገጥሞኝ ወደ ግብጽ ቤተ ክርስቲያን ጎራ ካልኩ እዚያ የማገኛቸውን ካህናት ስለ ናህድ ማሕሙድ ሙትዋሊ ሳልጠይቃቸው አልቀርም ነበር። በዚህ አጋጣሚም ሴትዮዋን በአካል የሚያውቋት ሁለት ካህናት አግኝቻለሁ::
የናህድ የምስክርነት መጽሐፍ መጀመርያ የታተመው ሲሆን «ክርስቶስን አገኘሁት» በሚል ርእስ በዐረብኛ ነበር የታተመው:: ይህ መጽሐፍ ወደ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ ደች እና ሮማንያኛ ተተርጉሟል፡፡ እነሆ ዛሬ ደግሞ አማርኛ ዕድል ደረሰው ማለት ነው፡፡
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የአንዳንድ ሰዎች ስሞች ቀርተዋል፤ የሌ ሎች ሰዎች ደግሞ ተለውጠዋል። ይህም የሆነው ለሰዎቹ ደኅንነት ሲባል መሆኑን የመጀመርያዎቹ ተርጓሚዎች ገልጠዋል፡፡ ታሪኩ በእውነት የተፈጸመ መሆኑን እኔም ካገኘኋቸው ግብጻውያን አበው እንዲሁም በኢንተርኔት አማካኝነት ከሚገኙት መረጃዎች ለማረ ጋገጥ ተሞክሯል፡፡
ናህድ በአሁኑ ጊዜ ዋና መኖርያዋ ሆላንድ ሲሆን በተለያዩ የዓለም
ክፍሎች በመዘዋወር ስለ እምነቷ ምስክርነት ትሰጣለች። ከሆላንድ በምታዘጋጀው የቴሌቭዥን ፕሮግራምም ብዙዎችን ለውጣለች፡፡ በስሟ በጉግል መጎልጎያ ብታስሱ አያሌ መጻሕፍቷንና የቪዲዮ ፕሮግራሞቿን ማግኘት ይቻላል።
Translator's note
I have one brother named Becca Megersa. He lives in the American city of Minneapolis. Every time I go to Minneapolis, he takes me to an Ethiopian restaurant. He took me to Light and Life Publishing, a company that publishes Christian books.
When I left in 1999, one of the books he bought for me was called Islam Encounters Christ. A fanatical Muslim sister of ours narrates how she became a Christian through a miraculous vision. I saved this book so that I could read it calmly when I got back to my country. When I was traveling in various American cities, if I had the chance to go to the Egyptian church, I would have asked the priests I met there about Nahd Mahmoud Mutwali. In this case, I met two priests who knew the woman personally.
Nahd's testimony book was first published and it was published in Arabic under the title "I found Christ". This book has been translated into French, German, Dutch and Romanian. Today, the Amharic is lucky.
Some people's names are missing from this book; Other people have also changed. The first interpreters revealed that this was for the safety of the people. I have tried to verify that the story is true from the Egyptian priests I have met and from the information available through the Internet.
Nahd is currently based in Holland and in various parts of the world
She goes around the classrooms and gives testimony about her faith. She has also changed many people with her television program from Holland. You can find Ayale's books and video programs if you google her name.
#orthodox #fullaudiobook#amharicfullbook

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • 🔴እውነተኛ ታሪክ  | ክርስቶስን አገኘሁት| አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 2 | Islam encounters Christ  part 2 #bible#new
    🔴እውነተኛ ታሪክ | ክርስቶስን አገኘሁት| አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 2 | Islam encounters Christ part 2 #bible#new
    9 месяцев назад
  • መጽሐፈ ጥበብ ሙሉ ክፍል | ጥበብን የመፈለግና የማግኘት ሚስጥር!  | The Book of Wisdom
    መጽሐፈ ጥበብ ሙሉ ክፍል | ጥበብን የመፈለግና የማግኘት ሚስጥር! | The Book of Wisdom
    2 месяца назад
  • SPIN RUQYAH - POWERFUL - Remove Sihr, Magic, Jinn... القارئ علاء عاقل العربي - رقية قرءانية
    SPIN RUQYAH - POWERFUL - Remove Sihr, Magic, Jinn... القارئ علاء عاقل العربي - رقية قرءانية
    Трансляция закончилась 12 часов назад
  • March Strong Prayer for Protection against all Evil Attacks & Hidden Enemies
    March Strong Prayer for Protection against all Evil Attacks & Hidden Enemies
    2 часа назад
  • አላህን ፈለኩት ኢየሱስን አገኘሁት ምስክርነት ||ከእስልምና ወደ ክርስትና || Nabeel Qureshi Amharic
    አላህን ፈለኩት ኢየሱስን አገኘሁት ምስክርነት ||ከእስልምና ወደ ክርስትና || Nabeel Qureshi Amharic
    1 год назад
  • አትሮኖስ: የዓለምሰገድ አርጋው ፈለግ part 1
    አትሮኖስ: የዓለምሰገድ አርጋው ፈለግ part 1
    5 лет назад
  • ነቢዩ ኤልያስ እና አክዓብ ኤልዛቤል የባአል ነቢያት  Prophet Elijah and Ahab Jezebel  evils
    ነቢዩ ኤልያስ እና አክዓብ ኤልዛቤል የባአል ነቢያት Prophet Elijah and Ahab Jezebel evils
    2 месяца назад
  • 🔴እውነተኛ ታሪክ  | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 3 | ክርስቶስን አገኘሁት | Islam encounters Christ  part 2 #bible#new
    🔴እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 3 | ክርስቶስን አገኘሁት | Islam encounters Christ part 2 #bible#new
    9 месяцев назад
  • Лидер Ирана Аятолла Хаменини погиб? / Иран наносит удары
    Лидер Ирана Аятолла Хаменини погиб? / Иран наносит удары
    8 часов назад
  • እውነተኛ ታሪክ  | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ሙሉ ክፍል  | ክርስቶስን አገኘሁት | Islam encounters Christ  Full part
    እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ሙሉ ክፍል | ክርስቶስን አገኘሁት | Islam encounters Christ Full part
    9 месяцев назад
  • После “Эпической ярости” Трампа Кремль вспомнил о международном праве /№1102/ Юрий Швец
    После “Эпической ярости” Трампа Кремль вспомнил о международном праве /№1102/ Юрий Швец
    7 часов назад
  • Что нашли археологи в местах из Ветхого Завета? ОНИ СУЩЕСТВУЮТ ДО СИХ ПОР!
    Что нашли археологи в местах из Ветхого Завета? ОНИ СУЩЕСТВУЮТ ДО СИХ ПОР!
    2 дня назад
  • ብዙ ሙስሊሞች ክርስትናን እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነው የአረብ ሙስሊም // Al Fadi Amharic
    ብዙ ሙስሊሞች ክርስትናን እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነው የአረብ ሙስሊም // Al Fadi Amharic
    1 год назад
  • Скотт Риттер: Иран наносит удары по всем целям США — начало большой войны?
    Скотт Риттер: Иран наносит удары по всем целям США — начало большой войны?
    9 часов назад
  • Зверь был, его нет, но снова явиться I Стогниенко Юрий I Bible Podcast #47
    Зверь был, его нет, но снова явиться I Стогниенко Юрий I Bible Podcast #47
    1 день назад
  • ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና  እውነተኛ ሙሉ ታሪክ እነሆ ሳይቆራረጥ ከወደዳችሁት ከተማራችሁበት ሼር ያድርጉ
    ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና እውነተኛ ሙሉ ታሪክ እነሆ ሳይቆራረጥ ከወደዳችሁት ከተማራችሁበት ሼር ያድርጉ
    4 года назад
  • Почему Бог отверг царя Саула? Трагическая правда
    Почему Бог отверг царя Саула? Трагическая правда
    1 день назад
  • የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ክፍል 1 | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ  | ዓለም ያልተረዳው የቤተ ክርስቲያን ምስጢራዊ ጉዞ
    የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ክፍል 1 | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ | ዓለም ያልተረዳው የቤተ ክርስቲያን ምስጢራዊ ጉዞ
    1 месяц назад
  • ትንቢተ ኢሳይያስ ሙሉ ክፍል | የብሉይ ኪዳን ወንጌል | አምስተኛው ወንጌል | The Book of Isaiah
    ትንቢተ ኢሳይያስ ሙሉ ክፍል | የብሉይ ኪዳን ወንጌል | አምስተኛው ወንጌል | The Book of Isaiah
    11 дней назад
  • የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ምዕራፍ 2 | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ  | የደም ዘመን እና የሰማዕታት ጽናት
    የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ምዕራፍ 2 | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ | የደም ዘመን እና የሰማዕታት ጽናት
    3 недели назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com