የአለማችን ትልቁ አውሮፕላን፣ AI-Powered መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅላና ተከላ ሌሎችም //TechTalk// S26 E5

Описание к видео የአለማችን ትልቁ አውሮፕላን፣ AI-Powered መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅላና ተከላ ሌሎችም //TechTalk// S26 E5

ዛሬም ስለተለያዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂ ስራዎች ያላችውን ጠቀሜታ የዳሰሰ ሲሆን በዚህም ስለ ኤአይ ስማርት መነፅሮች፣ ሰፐላ ኮንቴነር ቴክኖሎጂዎች ምን አይነት ጥቅም ይዞ እንደመጣ፣ ግዙፉ ዊንድ ራነር ፕሌን መቼ ጥቅም ላይ እንደሚውል፣ የመርሴዲስ ካምፓኒ ሂውማን ዌድ ሮቦቶችን በካምፓኒ ውስጥ ሊቀጥር መሆኑን መናገሩ፣ በሰውነት ንቅለ ተከላ ከወደ ቻይና የአሳማ ጉበት ለሰው በመትከል ውጤታማ መሆኑ መሰማቱ፣ ስለ ቻይና ኤአይ ፓወርድ የሆነ የትሬን ማኔጅመንት ሲስተም መቅረቡ፣ ስለ ሆንዳ ዊኒ ዋን ዊልቸር ማብራሪያ ተሰጥቷል።

Today, we explore the significance of new technologies like AI smart glasses and container technology benefits. The giant Wind Runner plane's deployment timeline, Mercedes' plan to employ humanoid robots, and China's progress in body transplants are also in focus. Additionally, we'll discuss the effectiveness of liver transplants, China's AI-powered train management system, and the Honda Winnie One wheelchair.

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#New_Life

Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv

Комментарии

Информация по комментариям в разработке