Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть 🛑ቅዱስ ነአኲቶለአብ ይጠቀምበት የነበረ የእጅ መስቀል ታምር ተመልከቱ ተአምረኛ ጸበል ይገኝበታል በዘጠኝ የድንጋይ ገበታ ላይ ያለው ጸበል አይጎድልም አይጨምርም

  • ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
  • 2021-06-16
  • 11866
🛑ቅዱስ ነአኲቶለአብ ይጠቀምበት የነበረ የእጅ መስቀል ታምር ተመልከቱ ተአምረኛ ጸበል ይገኝበታል በዘጠኝ የድንጋይ ገበታ ላይ ያለው ጸበል አይጎድልም አይጨምርም
  • ok logo

Скачать 🛑ቅዱስ ነአኲቶለአብ ይጠቀምበት የነበረ የእጅ መስቀል ታምር ተመልከቱ ተአምረኛ ጸበል ይገኝበታል በዘጠኝ የድንጋይ ገበታ ላይ ያለው ጸበል አይጎድልም አይጨምርም бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно 🛑ቅዱስ ነአኲቶለአብ ይጠቀምበት የነበረ የእጅ መስቀል ታምር ተመልከቱ ተአምረኛ ጸበል ይገኝበታል በዘጠኝ የድንጋይ ገበታ ላይ ያለው ጸበል አይጎድልም አይጨምርም или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку 🛑ቅዱስ ነአኲቶለአብ ይጠቀምበት የነበረ የእጅ መስቀል ታምር ተመልከቱ ተአምረኛ ጸበል ይገኝበታል በዘጠኝ የድንጋይ ገበታ ላይ ያለው ጸበል አይጎድልም አይጨምርም бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео 🛑ቅዱስ ነአኲቶለአብ ይጠቀምበት የነበረ የእጅ መስቀል ታምር ተመልከቱ ተአምረኛ ጸበል ይገኝበታል በዘጠኝ የድንጋይ ገበታ ላይ ያለው ጸበል አይጎድልም አይጨምርም

ገድል ነአኲቶለአብ መግቢያ ፣፣ ማለት በር ማለት ሲሆን ወደቤት ለመግባት በር መክፈቻ እንዴሚያስፈልግ ሁሉ ያንድ መፀሐፍ በውስጥ ያለውንጠቅላላ ታሪክ ገድለ ነአኲቶለአብ ለመመልከት አስቀድሞ የመፀሐፉንገፀታ በቀላሉ ለመመልከት አጪር መግለጫ ማለት ነው ።
ቅዱስ ነአኩቶለአብ አባቱን ንጉስ ገብረ ማሪያም እናቱ ቅድስት መረኬዛ ይባላሉ ከዛ በሇላ መንግስት በ10ኛ ደረጃ መካካል የንጉስ ነገስት ካህን ቅዱስ ነው ቅዱስ ነአኩቶለአብ የተወለዴው በ1167. ታህሳስ 29 ቀንነው ዲያቆኑን ነአኩቶ ለእግዚአብሔር ቅድሳቶ ነሲአነ ሲል ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ በዚህ ደቂቃ ስለተወለዴ ነአኩቶአብ ተብሎ ተሰይሟል ነአኩቶአብ ማለት እግዚአብሔር አብን እናመሰግናለን ማለትነው ቅዱስ ነአኩተ አብ የቅዱስ ላሊበላ የወንድም ልጂ ነው ።
መራ ተክለ ሐይማኖት ሞሰበ ወርቅን አግብቶ መይራሬ. ሐርቦይ ጠጠውደም ግርማ ስዩምን ይወልዳል ግርማ ስዩምን ዛን ስዩምን ይወልዳል. ግርማ ስዩም ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስን ይወልዳል ዛን ስዩም ቅዱስ ገብር ማሪያምን እና ቅዱስ ላሊበላን ይወልዳል ቅዱስ ገብረ ማሪያም. ቅዱስ ነአኩቶ ለአብን ይወልዳል. ቅዱስ ነአኩቶለአብም በ1197 የአባቱ ወንድም ቅዱስ ላሊበላ ሲያርፍ ንግስናውን ተረክቦ ኢትዩጲያ በንግስና በካህናት በቅድስና 40 አመት ኢትዩጲያን መርቷል ከ1197 እስከ 1237 ዘምን ነግሷን ሰዎች ተክሰው ሲመጡ ምስክር አይሻውም ነበር


ይህን የቅዱስ ነአኩቶለአብ ገድል የቅዱስ ነአኩቶለአብ የቅድስና. ሒይወት የሚኖገረውን ገድል ነአኩቶአብ ያሳተመው ወይምከግዕዝ ወዴ አማረኛ እንዲተረጉም የፈቀደው የቅዱስ ነአኩቶአብ ደብረ ሰበካ ጉባኤ እና ማህበር ካህናት ናቸው ይህ ቤተ ክርስትያን የሚገኘው በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት በላሊበላ ከተማ መስተዳድር ቅዱስ ላሌበላ ለመድረስ 6 ኪ. ሜ. ሲቀረው ይህን ታሪካዊ ቦታያገኙተል (እስመ ዘአስተርኢ. አለም ኃላፌ ወእቱ እነዘስ ያስተርኢ እስመ ለአለም ውዕቱ) ቅዱስ ነአኩቶለአብ በዘመኑ የሚታየውየጊዜው ነው የማይታየው ግን ለዘለአለም ነው ወዴ ቆሮንቶስ. 2~4~18 የማይታየው አለም ለጊዜው ነው በማለት ዘመኑን ንጉስ ሆኖ በምናኔ ሒይወት ያሳለፈ ንጉስ. ካህን ነው ሌት ቀን ከፈጣሪ ጋር በመገናኝት በፆም በፀሎት በስግዴት መድሐኒአለም በእለተ አርብ በተቀበለው መከራ በማሰብ አብዝቶ ይሰግድ ነበረ ለራሱ ሐጢያት.ሳይሆን ለሰው ልጆች ሐጢያት በሙሉ ያልቅስ.ያነባ ነበር. ይቅር በላቸው ማራቸው እያለ ይፀልይ ነበር. እግዚአብሔር ፀሎቱን. ስግዴቱን እንባውን ተቀብሎ ቃል ኪፋን ሰጥቶታል. አማልዴኝ ያለው ሁሉ ምሬልሐለሁ የዚህን ፃድቅ የቅዱስ ነኩቶለአብ.ቃልኪዳን በረከት እንዶያገኙ.ታሪኩንም እንዲረዱ የደብሩ ሰበካ ጉባኤ ይህን ገድል እስከአሁን ድረስ ግዕዝ ለማያውቁት ሊቃውንት ብቻ የነበረውን ከግዕዝ ወዴ አማረኛ ተተርጉሞ ማንኛውም ሕዝበ ክርስትያን የፃድቁን ቃልኪዳን እንዲረዳና እንዲማፀንበት በማለት በእግዚአብሔር ፍቃድ በ2008 አ. ም. ለመጀመሪያ ጊዜ በብፁዕ አባታችን በአቡነ ቄርሎስ የሰሜን ወሎ እና የዋግምራ አሐጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ላሌበላ ወቅር አብያተ ክርስቲያናት የበላይ ጠባቂ እንዲሁም በቅዱስ ሲኖዶስ አባል መልካም ፍቃድ ታተመ።
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ    / @nikumidea456   የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ https://t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • “መከላከያ በቃው” የጦር አዛዡ፣ ጌታቸውና ኮለኔሉ በፍርድ ቤት፣ ጄኔራሉ መመሪያ
    “መከላከያ በቃው” የጦር አዛዡ፣ ጌታቸውና ኮለኔሉ በፍርድ ቤት፣ ጄኔራሉ መመሪያ "ተቋርጧል" ለአያቶላሁ በቀል፤ የአፍሪካ ምላሽ፣ የቴህራን ሰቆቃ | EF
    3 часа назад
  • ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የ1000 ዓመት ታላቅ ምስጢር | Yemrehan Kirestos Church  [Arts TV World]
    ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የ1000 ዓመት ታላቅ ምስጢር | Yemrehan Kirestos Church [Arts TV World]
    6 лет назад
  • የአውሮፓ ሃያላን በኢራን ላይ ተቆጡ፤ሱዳን ለኢትዮጵያ ማስጠንቀቂያ ሰጠች_24/6/2018_አሮማ ሚዲያ እለታዊ ዜናዎች _Aroma media news today
    የአውሮፓ ሃያላን በኢራን ላይ ተቆጡ፤ሱዳን ለኢትዮጵያ ማስጠንቀቂያ ሰጠች_24/6/2018_አሮማ ሚዲያ እለታዊ ዜናዎች _Aroma media news today
    1 день назад
  • 🔴#የዐቢይ_ጾም_ሰዓታት 🔴live #ጸሎተ_ኪዳን  የካቲት 26 ,2018 ዓ / ም ቀጥታ ከፈረንሳይ እናትና ልጇ
    🔴#የዐቢይ_ጾም_ሰዓታት 🔴live #ጸሎተ_ኪዳን የካቲት 26 ,2018 ዓ / ም ቀጥታ ከፈረንሳይ እናትና ልጇ
  • ኢራን ኢላማዋን መታች | እስራኤል መአት ወረደባት Salon Terek
    ኢራን ኢላማዋን መታች | እስራኤል መአት ወረደባት Salon Terek
    1 час назад
  • አፈ ታሪክ ወይንስ እውነት ? የላሊበላ ተአምር። Lalibela Church Vlog #travel #ethiopia #orthodox
    አፈ ታሪክ ወይንስ እውነት ? የላሊበላ ተአምር። Lalibela Church Vlog #travel #ethiopia #orthodox
    12 дней назад
  • ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሙሉ ክፍል  | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 02 December 2023
    ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 02 December 2023
    2 года назад
  • አንቀጸ አድኅኖ ኩክ የለሽ  ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳም
    አንቀጸ አድኅኖ ኩክ የለሽ ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳም
    2 года назад
  • በችግር ምክንያት ካህናቱ እየተሰደዱብን ነው /የአሸተን ማርያም እና ቅዱስ ነአኩቶለአብ አብያተ ክርስቲያናት ፈተና/
    በችግር ምክንያት ካህናቱ እየተሰደዱብን ነው /የአሸተን ማርያም እና ቅዱስ ነአኩቶለአብ አብያተ ክርስቲያናት ፈተና/
    3 года назад
  • ይምርሐነ ክርስቶስ። እንደምን አድርጎ ሰራው? #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ላስታ #ይምርሃነ#lasta #YemrehannaKristos  #guzoethiopia
    ይምርሐነ ክርስቶስ። እንደምን አድርጎ ሰራው? #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ላስታ #ይምርሃነ#lasta #YemrehannaKristos #guzoethiopia
    1 год назад
  • ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ || ገድለ ነአኩቶ ለአብ ሙሉ ክፍል || Gedle Kidus Neakuto Leab || Ethiopian Orthodox Tewahedo 2025
    ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ || ገድለ ነአኩቶ ለአብ ሙሉ ክፍል || Gedle Kidus Neakuto Leab || Ethiopian Orthodox Tewahedo 2025
    9 месяцев назад
  • 🔴 СРОЧНО ИРАН УДАРИЛ БАЛЛИСТИКОЙ ПО ТУРЦИИ! ЭРДОГАН В ЯРОСТИ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО ИРАН УДАРИЛ БАЛЛИСТИКОЙ ПО ТУРЦИИ! ЭРДОГАН В ЯРОСТИ #новости #одиндень
    8 часов назад
  • ድንቅ ትምህርት || የዝሙት ምንጭና መድኃኒት |1ኛ ቆሮ 5:1| ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
    ድንቅ ትምህርት || የዝሙት ምንጭና መድኃኒት |1ኛ ቆሮ 5:1| ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
    5 месяцев назад
  • አብይ ከአውሮፓ ህብረት አስደንጋጭ ነገር ሰሙ/ የጦር አዛዦቹ ለፍርድ ሊቀርቡ ነው?/ የአማራው ሃይል ተደሰተ/ ቱርክ ኢራንን አስጠነቀቀች/ ስለ አርሲ ጥቃት
    አብይ ከአውሮፓ ህብረት አስደንጋጭ ነገር ሰሙ/ የጦር አዛዦቹ ለፍርድ ሊቀርቡ ነው?/ የአማራው ሃይል ተደሰተ/ ቱርክ ኢራንን አስጠነቀቀች/ ስለ አርሲ ጥቃት
    5 часов назад
  • [ይምርሀነ ክርስቶስ] - በውሀ ላይ የታነፀው ታላቅ እና አስገራሚ ገዳም | Ethiopia #AxumTube
    [ይምርሀነ ክርስቶስ] - በውሀ ላይ የታነፀው ታላቅ እና አስገራሚ ገዳም | Ethiopia #AxumTube
    5 лет назад
  • Трамп на перепутье: маленькая война буксует — к большой США не готовы /№1104/ Юрий Швец
    Трамп на перепутье: маленькая война буксует — к большой США не готовы /№1104/ Юрий Швец
    4 часа назад
  • УДАР ПО ЭСМИНЦУ США: АВИАНОСЦЫ ОТСТУПАЮТ | Константин Сивков
    УДАР ПО ЭСМИНЦУ США: АВИАНОСЦЫ ОТСТУПАЮТ | Константин Сивков
    7 часов назад
  • 🛑ድንቅ ትምህርት በሊቀሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ እንዴት መጾም እንዳለብን እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በዓል አደረሳችሁ
    🛑ድንቅ ትምህርት በሊቀሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ እንዴት መጾም እንዳለብን እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በዓል አደረሳችሁ
    12 часов назад
  • 🔥ТИЗЕНГАУЗЕН: Израиль разнес СЕКРЕТНУЮ цель в Иране. Режим аятолл терпит поражение
    🔥ТИЗЕНГАУЗЕН: Израиль разнес СЕКРЕТНУЮ цель в Иране. Режим аятолл терпит поражение
    6 часов назад
  • Вот Что Ватикан НАШЕЛ внутри ГАРГУЛИЙ и Перестал ИХ Сносить...
    Вот Что Ватикан НАШЕЛ внутри ГАРГУЛИЙ и Перестал ИХ Сносить...
    22 часа назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com