Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ስለ ካዎ ጦና ሐውልት ሰዎች ምን አሉ አስደናቅ ንግግር

  • Ashu media
  • 2026-01-20
  • 179
ስለ ካዎ ጦና ሐውልት ሰዎች ምን አሉ አስደናቅ ንግግር
  • ok logo

Скачать ስለ ካዎ ጦና ሐውልት ሰዎች ምን አሉ አስደናቅ ንግግር бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ስለ ካዎ ጦና ሐውልት ሰዎች ምን አሉ አስደናቅ ንግግር или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ስለ ካዎ ጦና ሐውልት ሰዎች ምን አሉ አስደናቅ ንግግር бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ስለ ካዎ ጦና ሐውልት ሰዎች ምን አሉ አስደናቅ ንግግር

የወላይታ ንጉስ ጦና መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ
**************

በቀደምት የወላይታ ታሪክ 52ኛ እና የመጨረሻው ንጉስ ለነበሩትን ካዎ ጦና መታሰቢያ በወላይታ ሶዶ የተገነባው ሐውልት ተመርቋል።

ሐውልቱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ገብረመስቀል ጫላ፣ ሌሎች የዞንና ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የጦና ቤተሰቦች እና የአካባቢው ተወላጆች በተገኙበት ነው የተመረቀው።

የወላይታ ንጉስ ጦና ከ1858 ዓ.ም እስከ 1887 ዓ.ም ድረስ ወላይታን ያስተዳደሩ መሪ ነበሩ፡፡

ንጉስ ጦና ከ131 ዓመት በኋላ ወላይታን አንድ አድርገው ለመሩበት እና በዓድዋ ድል ጊዜ ዘምተው ላበረከቱት ሀገራዊ አስተዋጽኦ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ሐውልት መሠራቱን የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ እታገኝ ኃይለማርያም ተናግረዋል።

የታሪክ ጀግኖችን ማሰብ ለቀጣይ ሥራ የተሻለ ትምህርት ለመውሰድ እንደሚያግዝ የገለጹት ከንቲባዋ፤ የበለጸገች ሀገር ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ውጤታማ እንዲሆን በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዞ መሥራት ያስፈልጋል ብለዋል።

የሐውልቱ ምርቃት ጥንት በሕዝብ እና በመንግሥት መካከል የነበረውን አንድነት እና ጠንካራ የሥራ ባህል እንደሚያሳይ ጠቅሰው፣ ከዚህ ትምህርት በመውሰድ ትውልዱ የራሱን ታሪክ እንዲሠራ ያነሳሳል ያሉት ደግሞ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ ናቸው።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ገብረመስቀል ጫላ በበኩላቸው፤ የሐውልቱ ፋይዳ ከምስልነት ያለፈ መሆኑን ጠቅሰው፣ አሁን ያለው ትውልድ በሀገረ መንግሥት ግንባታ የራሱን አሻራ እንዲያኖር በር የሚከፍት ነው ብለዋለል

ሐውልቱ በጦና ጊዜ የነበረውን የጀግንነት ገድል የሚያስታውሱ አመላካቾችን በውስጡ አካቶ መገንባቱ ተመልክቷል።
በአሹ ቶማ

Ashu Media #የወላይታንጉስጦና

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    10 часов назад
  • Alemneh Wasse  በላይ-ሰበር!!
    Alemneh Wasse በላይ-ሰበር!!
    1 час назад
  • Ежегодная программа ифтара для наименее обеспеченных слоев населения @ethiopiannewsagency
    Ежегодная программа ифтара для наименее обеспеченных слоев населения @ethiopiannewsagency
    1 час назад
  • ጂሃድ ታወጀ! ነገሩ ተካረረ! | ሃያላን ሀገራት መግለጫ ሰጡ | ፑቲን ተቆጡ! ለአሜሪካ ጥብቅ መልዕክት! | Putin’s Warning to Trump | iran
    ጂሃድ ታወጀ! ነገሩ ተካረረ! | ሃያላን ሀገራት መግለጫ ሰጡ | ፑቲን ተቆጡ! ለአሜሪካ ጥብቅ መልዕክት! | Putin’s Warning to Trump | iran
    3 часа назад
  • የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ታቦታ ዋሻ ውስጥ አገኘን
    የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ታቦታ ዋሻ ውስጥ አገኘን
    2 недели назад
  • ጥምቀት፡በ፡ናዝሬት፡ The atmosphere of the baptismal celebration in Nazareth was, to a lesser extent #ኦርቶዶክስ
    ጥምቀት፡በ፡ናዝሬት፡ The atmosphere of the baptismal celebration in Nazareth was, to a lesser extent #ኦርቶዶክስ
    1 месяц назад
  • እንዴት ናችሁ
    እንዴት ናችሁ
  • የ7 ቤት አገው ፈረሰኞች 80ኛ ዓመት ደማቅ በዓል  - 014
    የ7 ቤት አገው ፈረሰኞች 80ኛ ዓመት ደማቅ በዓል - 014
    2 недели назад
  • አፈ ታሪክ ወይንስ እውነት ? የላሊበላ ተአምር። Lalibela Church Vlog #travel #ethiopia #orthodox
    አፈ ታሪክ ወይንስ እውነት ? የላሊበላ ተአምር። Lalibela Church Vlog #travel #ethiopia #orthodox
    9 дней назад
  • Отшельники Урала. 700 км по реке к деревням без электричества, дорог и связи
    Отшельники Урала. 700 км по реке к деревням без электричества, дорог и связи
    2 дня назад
  • Израиль под ударом баллистические ракеты прорывают оборону. Что происходит в регионе? Разбор ситуаци
    Израиль под ударом баллистические ракеты прорывают оборону. Что происходит в регионе? Разбор ситуаци
    3 часа назад
  • የኢትዮጵያ የልብ ትርታ 4kio  The Heart of Ethiopia
    የኢትዮጵያ የልብ ትርታ 4kio The Heart of Ethiopia
    2 недели назад
  • 📍 ሽንት በ plastic ነው ሚሸኑት እናም ሌሎች  ድንቅ ፕሮግራሞች ተካተዋል !
    📍 ሽንት በ plastic ነው ሚሸኑት እናም ሌሎች ድንቅ ፕሮግራሞች ተካተዋል !
    2 недели назад
  • ሰበር መረጃዎች! Mezgeb News-1   Mar 1,2026
    ሰበር መረጃዎች! Mezgeb News-1 Mar 1,2026
    7 часов назад
  • የሀገረ ልጆች
    የሀገረ ልጆች
    Трансляция закончилась 8 дней назад
  • አትጠራጠሩ ቀይባህርን እንጨብጣታለን!//ጋዜጠኛ አበበች ካህሳይ ስለኮማንዶዎቹ!//አስፈሪ ኃይል ገንብተናል! ጉዟችን ይቀጥላል!
    አትጠራጠሩ ቀይባህርን እንጨብጣታለን!//ጋዜጠኛ አበበች ካህሳይ ስለኮማንዶዎቹ!//አስፈሪ ኃይል ገንብተናል! ጉዟችን ይቀጥላል!
  • woldia city
    woldia city
    8 дней назад
  • አድዋ 00 ጉብኝት #Adwa 00# Adwa victory museum
    አድዋ 00 ጉብኝት #Adwa 00# Adwa victory museum
    12 дней назад
  • Украинский фронт - большой ответ Ирана. Трамп сделка по нефти. 01.03.26 Саня во Флориде
    Украинский фронт - большой ответ Ирана. Трамп сделка по нефти. 01.03.26 Саня во Флориде
    6 часов назад
  • Иран ударил по ОАЭ, Катару, Бахрейну и Кувейту. Аэропорты закрыты, что будет дальше?
    Иран ударил по ОАЭ, Катару, Бахрейну и Кувейту. Аэропорты закрыты, что будет дальше?
    19 часов назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com