ሶማሌላንድ ያልተጠበቀ የባህር ቦታ አቀረበችግብጽ ዓባይ ለአንድ ወር ቁሟል አለች! September 18, 2024

Описание к видео ሶማሌላንድ ያልተጠበቀ የባህር ቦታ አቀረበችግብጽ ዓባይ ለአንድ ወር ቁሟል አለች! September 18, 2024

ሶማሌላንድ ለኢትዮጵያ አዘጋጅታዋለች ተብሎ የነበረውን የሎግሃያ ወደብ መቀየሯ ተሰምጧል፡፡ ሌላ አዲስ ወሳኝና ስትራቴጃዊ የሆነ ወደብ ማቅረቧም ተረጋግጧል፡፡ ይህን የተናገሩት የሶማሌላንዱ ሙሴ ቢሂ ናቸው፡፡ እንዲሁም በዚህ ዝግጅት ግብት የዓባይ ውሃ ለአንድ ወር ቁሟል ብላለች፡፡ የግብት የውሃ ተመራማሪ የሆኑት አባስ ሻቂሪ ለአንድ ወር የሚሆነው ውሃ ከኢትዮጵያ ወደግብት አልመጣም ብለዋል፡፡ በዚህ ዝግጅት ሁሉንም ትሰማላችሁ፡፡ ጥለትን ሰብስክራይብ በማድረግ ተወዳጁን

Greetings from the tilet ጥለት  YouTube account.  The YouTube channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке