Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть “ከተገፊዎች ጋር መቆም የኪነ-ጥበብ ድርሻ ነው!” ቆይታ ከገጣሚ እና ተዋናይት ሜሮን ጌትነት ጋር! ክፍል -1

  • endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
  • 2025-10-14
  • 50665
“ከተገፊዎች ጋር መቆም የኪነ-ጥበብ ድርሻ ነው!” ቆይታ ከገጣሚ እና ተዋናይት ሜሮን ጌትነት ጋር! ክፍል -1
  • ok logo

Скачать “ከተገፊዎች ጋር መቆም የኪነ-ጥበብ ድርሻ ነው!” ቆይታ ከገጣሚ እና ተዋናይት ሜሮን ጌትነት ጋር! ክፍል -1 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно “ከተገፊዎች ጋር መቆም የኪነ-ጥበብ ድርሻ ነው!” ቆይታ ከገጣሚ እና ተዋናይት ሜሮን ጌትነት ጋር! ክፍል -1 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку “ከተገፊዎች ጋር መቆም የኪነ-ጥበብ ድርሻ ነው!” ቆይታ ከገጣሚ እና ተዋናይት ሜሮን ጌትነት ጋር! ክፍል -1 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео “ከተገፊዎች ጋር መቆም የኪነ-ጥበብ ድርሻ ነው!” ቆይታ ከገጣሚ እና ተዋናይት ሜሮን ጌትነት ጋር! ክፍል -1

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊክ ኪዳነምሕረት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት፣ ባማ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Subscribe Here:-

   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-

   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!

https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!

https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
zagolbookbank@gmail.com

📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#meron_getnet #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
    ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
    2 дня назад
  • “ዝምታ ከጩኸት በላይ የሚናገርበት ጊዜ አለ!” ቆይታ ከገጣሚ እና ተዋናይት ሜሮን ጌትነት ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #booktube
    “ዝምታ ከጩኸት በላይ የሚናገርበት ጊዜ አለ!” ቆይታ ከገጣሚ እና ተዋናይት ሜሮን ጌትነት ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #booktube
    4 месяца назад
  • አፍላ  ፍቅር 218 -  School Life/ስኩል ላይፍ/
    አፍላ ፍቅር 218 - School Life/ስኩል ላይፍ/
    1 час назад
  • "ብልጽግና ይፈርሳል!እኛም ለቀን እንወጣለን"ባለስልጣናት በህወሓት እጅ ያሉ የአጭርና ረጅም ርቀት ሮኬቶች!ባሕርዳር! ደጋዳሞት! ጠለምት! ተከዜ! ደብረታቦር!
    1 час назад
  • የሕይወት ልምዴን ለአዲሱ ትውልድ -ራስን መቀየር ለትውልድ መትረፍ part 1
    የሕይወት ልምዴን ለአዲሱ ትውልድ -ራስን መቀየር ለትውልድ መትረፍ part 1
    4 месяца назад
  • ትረካ -  ንባበ ስብሃት - ጥዑም አስደሳች ወጎች | ዘነበ ወላ | ማስታወሻ #amharicaudiobooks | #tireka #ትረካ #amharicbooks
    ትረካ - ንባበ ስብሃት - ጥዑም አስደሳች ወጎች | ዘነበ ወላ | ማስታወሻ #amharicaudiobooks | #tireka #ትረካ #amharicbooks
    7 месяцев назад
  • የመቃብር ቤት የሚኖርበት ሀገር Abel Birhanu Travel Hong Kong
    የመቃብር ቤት የሚኖርበት ሀገር Abel Birhanu Travel Hong Kong
    3 месяца назад
  • ዝም! ዝም! ቤቱ ሲፈራርስ፤ ሀገሩ ሲወድም፤ ዝም ዝም፡፡ Meron Getnet*Eger Media
    ዝም! ዝም! ቤቱ ሲፈራርስ፤ ሀገሩ ሲወድም፤ ዝም ዝም፡፡ Meron Getnet*Eger Media
    1 год назад
  • በአትክልት ቤት ማሳመር
    በአትክልት ቤት ማሳመር
    8 месяцев назад
  • “ሀውልት ከምንሰራላቸው ሰዎች ግማሾቹ ወንጀለኞች፣ ግማሾቹ ደግሞ እብዶች (የተባሉ) ናቸው” ቆይታ ከዶ/ር ምህረት ደበበ ጋር #zagol_book_bank​⁠
    “ሀውልት ከምንሰራላቸው ሰዎች ግማሾቹ ወንጀለኞች፣ ግማሾቹ ደግሞ እብዶች (የተባሉ) ናቸው” ቆይታ ከዶ/ር ምህረት ደበበ ጋር #zagol_book_bank​⁠
    10 месяцев назад
  • የየካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia |        @NBCETHIOPIA
    የየካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia | @NBCETHIOPIA
  • “የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank
    “የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank
    8 дней назад
  • ፍንዳታ | የ 90ዎቹ ትውስታ ከኮሜዲያን መስከረም ጋር
    ፍንዳታ | የ 90ዎቹ ትውስታ ከኮሜዲያን መስከረም ጋር
    2 месяца назад
  • Lualawi ሉዓላዊ/አዲስ አበባ መሄድ ፈልጌ  ጠ/ሚ/ሩ መልስ አልሰጡኝም  -የሱዳን ፕሬዚዳንት /የኢትዮጵያ መንግሥት ሕወሐትን ለመምታት ተዘጋጅቷል-CT/
    Lualawi ሉዓላዊ/አዲስ አበባ መሄድ ፈልጌ ጠ/ሚ/ሩ መልስ አልሰጡኝም -የሱዳን ፕሬዚዳንት /የኢትዮጵያ መንግሥት ሕወሐትን ለመምታት ተዘጋጅቷል-CT/
    6 часов назад
  • ...
    ..."ሌላ እውነት የለኝም" ተወዳጅዋ አርቲስት ሜሮን ጌትነት | Seifu on EBS
    5 месяцев назад
  • “ ዳዊት ድሪምስ ወጣቶችን ለመለወጥ ሲለፋ ነው ያየሁት “ ? ዶ/ር ገመቺስ ደስታ በምኩራብ ሾው ያደረገው ቆይታ። Dr Gemechis Desta interview
    “ ዳዊት ድሪምስ ወጣቶችን ለመለወጥ ሲለፋ ነው ያየሁት “ ? ዶ/ር ገመቺስ ደስታ በምኩራብ ሾው ያደረገው ቆይታ። Dr Gemechis Desta interview
    2 месяца назад
  • ሰበር ሰበር ሰበር /​
    ሰበር ሰበር ሰበር /​"አብይ ለዬለት/ አልዙቤይዲ በሱሉልታ - ምን ተገኘ?"​"የየመን ታጣቂዎች በአዲስ አበባ? እውነታው ይፋ ሆነ!"
    7 часов назад
  • '' ስለሴት እማወራው መቃብሬ የተቆፈረ ቀን ነው!'' | አለማየሁ ገላጋይ ከ እንዳለጌታ ከበደ ጋር! | ቤባንያ - ክፍል 2 @NBCETHIOPIA
    '' ስለሴት እማወራው መቃብሬ የተቆፈረ ቀን ነው!'' | አለማየሁ ገላጋይ ከ እንዳለጌታ ከበደ ጋር! | ቤባንያ - ክፍል 2 @NBCETHIOPIA
    2 года назад
  • "ኤርትራዊያን 50 ዓመት በጣልያን ተገዝተናል" |ሃሳበ ንባብ | @ArtsTvWorld
    2 месяца назад
  • የታሪክ ተመራማሪው አይረሴ ታሪኮች! (ቆይታ ከፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ ጋር) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube
    የታሪክ ተመራማሪው አይረሴ ታሪኮች! (ቆይታ ከፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ ጋር) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube
    11 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com