አርአየ ሥልጣኖ መዝሙር ዘኃምስ ሰንበት እምድኅረ ትንሣኤ

Описание к видео አርአየ ሥልጣኖ መዝሙር ዘኃምስ ሰንበት እምድኅረ ትንሣኤ

አርአየ ሥልጣኖ መዝሙር ዘኃምስ ሰንበት እምድኅረ ትንሣኤ

መዝ በ፮ ፡ አርአየ ሥልጣኖ ላዕለ ሞት አርአየ ሥልጣኖ ላዕለ ሞት ንጉሠ ነገሥት እግዚአ አጋእዝት አ፥ ዘይሴብሕዎ ሊቃነ መላእክት ይሰግዱ ሎቱ ቅድሜሁ በፍርሀት አ፥ ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአይሁድ አመ ይእኅዝዎ በይእቲ ሌሊት አ፥ ተናገሮሙ ወይቤሎሙ ከመ ሰራቂ መጻእክሙ ተአኀዙኒ በመጥባሕት አ፥ ኦ ትዕግሥት ወአርምሞት በፍቅረ ዚአነ በጽሐ እስከ ለሞት አ፥ ወንሕነኒ ንግበር በዓለነ ቅድስተ ፋሲካ በኃሤት አርአየ ሥልጣኖ ላዕለ ሞት ገባሬ ሕይወት ክርስቶስ።

አመላለስ፣
አርአየ ሥልጣኖ ላዕለ ሞት፡
ገባሬ ሕይወት ክርስቶስ።

ዓራ፣ ሰቀልዎ ማዕከለ ፪ኤ ፈያት ወኰርዕዎ ርእሶ በሕለት ረገዝዎ ገቦሁ በኵናት አመ ሣልስት ዕለት ሞዖ ለሞት ገብረ ትንሣኤ በሰንበት።

ሰላም፣ ንዑ ንሑር ኀበ ሰቀልዎ ንዑ ንሑር ኀበ ቀበርዎ ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት በከመ ይቤ በነቢይ ይሠየጥኑ ክቡር ለሠላሳ ብሩር።

ዘቅዳሴ፤
ሮሜ ም 6 ቊ 1 - 15
1ይ ጴጥ ም 4 ቊ 4 - 12
ግሐ ም 23 ቊ 13 - 22
ዮሐ ም 12 ቊ 15 - ፍ

ምስባክ፤
እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት፡
ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘሐጺን፡
ወተወከፎሙ እምፍኖተ ጌጋዮሙ።
መዝ. ፻፲፮ ፡ ፲፮

ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке