Kenessa and Solomon Bula | Ristachin ( ርስታችን ) | ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ - 2022 Live Worship

Описание к видео Kenessa and Solomon Bula | Ristachin ( ርስታችን ) | ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ - 2022 Live Worship

This song reminds us that God is a faithful God and He is our portion. The only one we can depend on is Him, He is a dependable God and we will luck nothing when we put our trust in Him.
May this truth feel your hearts as you listen to this song.

Be blessed
Kenesssa and Solomon Bula

Follow us at
Facebook :   / kenessa-and-solomon-bula-109449984891340  

Instagram :   / kenessaandsolomon  


ርስታችን

1. የወደድካቸውን ሁሌም ትወዳለህ
ወረት አያዉቅህም አንተ ሰው አይደለህ
ሁሉም ቢለዋወጥ አንተ ያዉ አንተ ነህ
አመታትህ አያልቁም አያረጅም ፍቅርህ | 4×|

ርስታችን እድል ፈንታችን
ሁሉም ቢቀር ከቶ ምን አጣን
አንተ አለኸን ከበቂም በላይ
ክበርልን በምድር በሰማይ

2. ግራ ቀኙን አየን ሁሉን ተመለከትን
የኛ የመሰለን እንዳልሆነ አወቅን
ከአመጣጡ ይልቅ አካሄዱ ፈጥኗል
ሁሉም ግን ቢከዳን ፍቅርህ ቀርቶልናል |4×|

ርስታችን መኖርያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሄር ነው | 2× |
ምርኩዛችን መመኪያችን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው| 2×|

Комментарии

Информация по комментариям в разработке