እንዴት በትንሽ መሬት ሀብታም ገበሬ መሆን ይቻላል? አጓጊ የግብርና ፍልስፍናዎች እና አሠራሮች-ኮቪድ 19 ባለ ዉለታ ሲሆን!

Описание к видео እንዴት በትንሽ መሬት ሀብታም ገበሬ መሆን ይቻላል? አጓጊ የግብርና ፍልስፍናዎች እና አሠራሮች-ኮቪድ 19 ባለ ዉለታ ሲሆን!

ይህ ጀግና ሰዉ በማይታመን መልኩ እጅግ በጣም ትንሽ በሆነ የከተማ የጋራ መኖሪያ ቤት ግቢ ዉስጥ ለማመን የሚከብድ ዉጤታማ የሆነ የተቀናጀ የከተማ ግብርና እየሠሩ ይገኛሉ፡፡ በዚህም ባለፀጋ ሆነዋል፡፡ ምስጢሩ ምን ይሆን? እነዚህን እና ሌሎች ብዙ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ የግብርና ፍልስፍናዎቻቸውን እና የአሠራር ዘዴዎቻቸውን እጅን አፍ ላይ በሚያስጭን መልኩ ነግረዉኛል፡፡ ቪድዮውን እስከ መጨረሻዉ ካዩ ያተርፉበታል፡፡ ለቻናሌ አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ፣ የደወል ምልክቱን መጫን እና ኦል ላይ ማድረግ እንዳይረሱ፡፡ ቪድዮዉንም ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዳይረሱ፡፡ ሃሳብ አስተያየት በመለዋወጥ ይበልጥ እንድንማማር ያድርጉ፡፡
በጣም አመሰግናለሁ!
In this video I would like to introduce to you a model urban farmer who has become profitable by doing an integrated urban farming on a very small plot of land. How he did that? If you are willing to stay until the end of the video you will get the answer for this question and also many other valuable lessons. Please consider subscribing to the channel if you are new for the channel. Also don’t forget to like and share the video. If you send me constructive comments I will highly appreciate it and give you a heart.
Thank you very much!
#urbanfarming #entrepreneur #farming

Комментарии

Информация по комментариям в разработке