የሰውን ልብ ማሸነፍ | ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን! 7 መንገዶች

Описание к видео የሰውን ልብ ማሸነፍ | ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን! 7 መንገዶች

ከሰው ጋር ነው የምንሰራው፣ የምንኖረው፤ በዛ ላይ የቤተሰብ ወይ የፍቅር ግንኙነት አለ፤ ብቻ ሁላችንም የሰውን ልብ ማሸነፍ እንፈልጋለን፤ ታዲያ እንዴት አድርገን ነው የምናሸንፈው? ከሳይንስ እስከ ፖለቲካ፤ ከሳይኮሎጂ እስከ ሊደርሺፕ ሀሳቦችን ተውሰን ግልፅና ቀላል መፍትሄዎችን እንወያያለን።

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ    / @inspireethiopia   ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia email: [email protected] [email protected] Tiktok acoount 1:   / inspire_ethiopia   Tiktok account 2:   / inspire_ethiopia2   Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Комментарии

Информация по комментариям в разработке