ከኦቪድ ግሩፕ ስራ አስፈፃሚ አቶ ዮናስ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

Описание к видео ከኦቪድ ግሩፕ ስራ አስፈፃሚ አቶ ዮናስ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

በኢትዮጵያ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት ከዘርፉ ተዋናዮች ጋር በትብብር ለመሥራት እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የኦቪድ ግሩፕ ሥራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ ተናገሩ። 'ኩባንያው በኢትዮጵያ የግንባታ ኢንዱስትሪ ዘርፍ አዲስ ተስፋ መኖሩን በተግባር ማሳየት መቻሉንም ተናግረዋል። የ"ኦቪድ" ግሩፕ የግንባታ ኩባንያ ከፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር በ18 ወራት ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ገንብቶ አጠናቋል።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке