Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ወደ ሰማይ | ማዕረግ ታዬ || WEDE SEMAY | MAREG TAYE

  • Tesfa Broadcasting Network | GCME
  • 2026-02-24
  • 2173
ወደ ሰማይ | ማዕረግ ታዬ || WEDE SEMAY | MAREG TAYE
  • ok logo

Скачать ወደ ሰማይ | ማዕረግ ታዬ || WEDE SEMAY | MAREG TAYE бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ወደ ሰማይ | ማዕረግ ታዬ || WEDE SEMAY | MAREG TAYE или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ወደ ሰማይ | ማዕረግ ታዬ || WEDE SEMAY | MAREG TAYE бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ወደ ሰማይ | ማዕረግ ታዬ || WEDE SEMAY | MAREG TAYE

አለሙን ወደሃል አንተ ራስህን እስከመስጠት
በሞትህ አካፍለህናል የማይጠፋውን ህይወት
አላስፈለገም አንደበት ለኛ መናገር
የፍቅርህን ሃያልነት አይተናል ከግብርህ

ወደስማይ ሽቅብ ውሃ እንደማይወጣ
እወድሃለው ስል ቃሌ አቅም አጣ
ግን አስተውያለው ገብቶኛል አንድ እውነት
ፍቅርህ ገናና ነው የተወደድኩበት

የማውቀው እኔ መወደዴን ነው/*3/
የማውቀው እኔ መፈቀሬን ነው/*3/

አዳንክልኝ ከጥፋቱ መለስክልኝ ነፍሴን
እንኳን አንተን ይቅርና መች ወደድኩኝ ራሴን
ግን አውቃለው ለዘላለም እንደተወደድኩ
ዋጋ ከፍለህ ሞቴን ወስደህ በህይወት እንደኖርኩ

ወደ ሰማይ ሽቅብ ውሃ እንደማይወጣ
እወድሃለው ስልህ ቃሌ አቅም አጣ
ግን አስተውያለው ገብቶኛል አንድ እውነት
ፍቅርህ ገናና ነው የተወደድኩበት

የማውቀው እኔ መወደዴን ነው/*3/
የማውቀው እኔ መፈቀሬን ነው/*3/

ፍቅር እንደዚህ ነው እርሱ እንደወደደኝ
የነፍስ ዋጋ ከፍሎ እንደተዛመድን
በሃጥያቴ ምክንያት ህይወቴን ልታተርፋት
ያኔ ጠላት ሳለው ወደህ ሰጠህኝ ተስፋ/*2/

ወደ ሰማይ ሽቅብ ውሃ እንደማይወጣ
እወድሃለው ስልህ ቃሌ አቅም አጣ
ግን አስተውያለው ገብቶኛል አንድ እውነት
ፍቅርህ ገናና ነው የተወደድኩበት

የማውቀው እኔ መወደዴን ነው/*3/
የማውቀው እኔ መፈቀሬን ነው/*3/

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • በመሰንቆ በበገና || የሀረር አማኑኤል ህብረት መዘምራን
    በመሰንቆ በበገና || የሀረር አማኑኤል ህብረት መዘምራን
    5 месяцев назад
  • ዘማሪት አስቴር አበበ(Singer Aster Abebe)ይታይ(YITAYE)New Protestant song from Yaye Yinger Album 2026
    ዘማሪት አስቴር አበበ(Singer Aster Abebe)ይታይ(YITAYE)New Protestant song from Yaye Yinger Album 2026
    2 недели назад
  • ለስለስ ያሉ በማለዳ በለሊት ሚደመጡ መዝሙሮች @Elizatubeኤሊዛቲዩብ
    ለስለስ ያሉ በማለዳ በለሊት ሚደመጡ መዝሙሮች @Elizatubeኤሊዛቲዩብ
    4 дня назад
  • በእምባ የሚደመጡ ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር ስብስብ #mezmur  #protestantsong  #amharicworship
    በእምባ የሚደመጡ ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር ስብስብ #mezmur #protestantsong #amharicworship
    1 день назад
  • ባለፍኩበት መንገድ|BALFKUBET MENGDE ድንቅ ልብን የሚማርክ መዝሙር ፓስተር ተስፌዬ ጋቢሶ 2026
    ባለፍኩበት መንገድ|BALFKUBET MENGDE ድንቅ ልብን የሚማርክ መዝሙር ፓስተር ተስፌዬ ጋቢሶ 2026
    11 дней назад
  • Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2026
    Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2026 "Libe Tsena" Original Song by Tekeste Getinet
    10 дней назад
  • ቅዱስ እጮኝነት | ከዳያና ዮሐንስ ጋር || መልህቅ ፖድካስት
    ቅዱስ እጮኝነት | ከዳያና ዮሐንስ ጋር || መልህቅ ፖድካስት
    13 дней назад
  • አለ የሚገባው | በረከት ለማ || ALE YEMIGEBAW | BEREKET LEMMA
    አለ የሚገባው | በረከት ለማ || ALE YEMIGEBAW | BEREKET LEMMA
    4 дня назад
  • ወንደ ላጤ እና ወንደ ቃጤ አሉ 🤣 / የፓስተር ደሞዝ አስቂኝ የጋብቻ ትምህርቶች ስብስብ / Christian Empire #pastordemoz
    ወንደ ላጤ እና ወንደ ቃጤ አሉ 🤣 / የፓስተር ደሞዝ አስቂኝ የጋብቻ ትምህርቶች ስብስብ / Christian Empire #pastordemoz
    5 дней назад
  • Waaqayyooti amane bara koo | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Live Worship
    Waaqayyooti amane bara koo | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Live Worship
    7 дней назад
  • ታለፈ ያ ዘመን  || Talefe Ya Zemen 2016 /2024
    ታለፈ ያ ዘመን || Talefe Ya Zemen 2016 /2024
    1 год назад
  • ዘላለማዊ  //ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ  //
    ዘላለማዊ //ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ // "Zelalemawi" Pastor Endale W/Giorgis ECRC LIVE WORSHIP 2026
    6 дней назад
  • ስለእግዚያብሄር መልካምነት የተዘመሩ ድንቅ መዝሙሮች , Protestant mezmur, mezmure/yedero mezmure
    ስለእግዚያብሄር መልካምነት የተዘመሩ ድንቅ መዝሙሮች , Protestant mezmur, mezmure/yedero mezmure
    2 года назад
  • ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko  (Live Version) - Sidrak Mekonnen
    ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko (Live Version) - Sidrak Mekonnen
    2 года назад
  • ዓለም ወደ ታላቅ ፍጻሜ እየተቃረበች ነው? አስደናቂው ትንቢት ተፈጸመ #amarignatube
    ዓለም ወደ ታላቅ ፍጻሜ እየተቃረበች ነው? አስደናቂው ትንቢት ተፈጸመ #amarignatube
    5 дней назад
  • Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night,
    Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night, "Awaki Neh" Original Song by Nazareth Amanuel Choir
    3 недели назад
  • ሁሉ ባንተ ነው | DANIEL AMDEMICHAEL | LIVE WORSHIP | Halwot Emmanuel United Church |#2026
    ሁሉ ባንተ ነው | DANIEL AMDEMICHAEL | LIVE WORSHIP | Halwot Emmanuel United Church |#2026
    5 дней назад
  • "ማዕበልማ ነበረ" ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ |Yisakor Nigusu | | New protestant mezmur 2023 | @MARSILTVWORLDWIDE
    2 года назад
  • አባቴ ነህ Abate Neh | ድንቅ ልብ የሚነካ መንፈስ ያለበት ዝማሬ
    አባቴ ነህ Abate Neh | ድንቅ ልብ የሚነካ መንፈስ ያለበት ዝማሬ
    7 дней назад
  • Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
    Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
    1 год назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com