#ያልተጌጠበት

Описание к видео #ያልተጌጠበት

#አንኮር-ያልተጌጠበት ወርቅ
#አንኮበር-የታሪክ አገር

#የምንሊክ ሀገር አንኮበርና ታሪካዊ ቅርሶቿ
#አንኮበር በተለያዩ ወቅቶች በማዕከላዊ ከተማነት ያገለገለች
#የኢትዮጵያ ታሪክና ቱሪዝም መነሻ እና መዳረሻ

#አንኮበር ከአዲስ አበባ በ#172 ኪሎ ሜትር እንዲሁም ከደብረ ብርሃን በ#42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የታሪክ ሰገነት

#ከአጼ ይኩኖአምላክ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ መናገሻ መሆን የጀመረች ጥንታዊ ከተማ

#በአንድ ወቅት እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ጣሊያን ኤምባሲዎችን የከፈቱባት የሁሉም አድባር
#አንኮበር የቤተ መንግሥት አካባቢን ለመቆጣጠር እንዲያመች እና ነገስታቱን ከጠላት ለመጠበቅ እንዲያስችል በተራራ ጫፍ ላይ ነው የተገነባ ልዩ ቦታ፤

Комментарии

Информация по комментариям в разработке