Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ዛሬ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የሲግናል ስምምነት ፍሬ የሆኑ የሰራተኞች ካፌና ሸማች ሱቅ በይፋ ተመረቀ።

  • Yeka Woreda 07 Commn Office የካ ወረዳ 07 ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት
  • 2026-02-13
  • 85
ዛሬ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የሲግናል ስምምነት ፍሬ የሆኑ የሰራተኞች ካፌና ሸማች ሱቅ  በይፋ ተመረቀ።
  • ok logo

Скачать ዛሬ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የሲግናል ስምምነት ፍሬ የሆኑ የሰራተኞች ካፌና ሸማች ሱቅ በይፋ ተመረቀ። бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ዛሬ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የሲግናል ስምምነት ፍሬ የሆኑ የሰራተኞች ካፌና ሸማች ሱቅ በይፋ ተመረቀ። или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ዛሬ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የሲግናል ስምምነት ፍሬ የሆኑ የሰራተኞች ካፌና ሸማች ሱቅ በይፋ ተመረቀ። бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ዛሬ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የሲግናል ስምምነት ፍሬ የሆኑ የሰራተኞች ካፌና ሸማች ሱቅ በይፋ ተመረቀ።

የየካ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እንዳልካቸው አስራት በመክፍቻ ፕሮግራሙ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት በመደመር እሳቤ በሲግናል ስምምነት መሪነት በሕብር በተደመረ እውቀት ጉልበትና ሀብት በማስተባበር የተገነባው ደረጃውን የጠበቀ የሰራተኞች ካፍቴሪያ የካቢኔ አዳራሽ የዘመኑ ቢሮዎች እና ለሰራተኛው ምርቶች መሸጫ ሱቅ የአገልግሎት ምቹነት ከመፍጠር ባለፍ በተቋም ግንባታ ላይ የራሱ የሆነ የጎላ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው አሻራ መሆኑን ገልፀው ።
የሲግናል ስምምነት ፍሬ ከቃል ባለፈ በተግባር የተረጋጋጠ ፕሮጀክቶች መሆኑ ይሄ ምርጥ ተሞክሮ በመደመር እሳቤ በራስ አቅም አስተባብሮ ቃልን በተግባር የማዋል ተምሳሌት መሆኑን እና የካፌ ግንባታው ሆነ የዘመኑ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለተገልጋይና ሰራተኛ ምቹ ሁኔታን ከመፍጠር ባለፈ ለምናደርገው ወደ ተሟላ የብልፅግና ጉዞ የራሱን አሻራ ያሰቀመጠ ስኬት ነው ሲሉ ገልፀዋል ።
የሲግናል ስምምነት ፍሬ በመደመር ይቻላልን በተግባር ያሳየ የጋራ ሀብት በመሆኑ መጠበቅ ማስቀጠል የሁሉም ሀላፊነት መሆኑን አሳስበዋል ።
አቶ ጥሩአለም ባሳዝነው
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ
ዛሬ የሲግናል ስምምነት ፍሬ የሆኑ የሰራተኞች ካፌ የካቢኔ አዳራሽ እና የዘመኑ ቢሮዎች በይፋ መመረቃቸው
ለሁሉም ደስታን የሚሰጥ በመደመር እንደምንችል ማሳያ የሚሆን የጋራ አሻራ እና ሀብት መሆኑን የገለፁ ሲሆን ።
በሲግናል ስምምነት በልዩ የስራ ተነሳሽነት የመተባበር ሞራልና አንድነት የቢሮ ሰራኛውን የአከባቢው ነዋሪዎችን ባለሀብቶችን በማስተባበር ዛሬ የተመረቁ በራስ አቅም የተገነቡ ፕሮጀክቶች ችግር ፈቺና የሲግናል ስምምነት ቃል በተግባር መግለጥን ያሳየ ፍሬ መሆኑን የገለፁ ሲሆን ።
ዛሬ የተመረቁት ከ4በላይ ፕሮጀክቶች አገልግሎቱን ከማሳለጥና ምቹ ውብ ፅዱ የስራ ቦታን ከመፍጠር ባለፈ የካፌ አገልግሎቱ ለሰራተኛ ብቻ ሳይሆን ለአከባቢው ነዋሪና ባለጉዳይ እንዲውል ታስቦ የተገነባ የሲግናል ስምምነት ፍሬ መሆኑን ገልፀዋል ።
የሲግናል ስምምነት ገና የበዙ ቁጥር ያላቸው ፕሮጀክቶችን ወደፊትም እንደሚያስመርቅ በመግለፅ ዛሬ ለተመረቁ ፕሮጀክቶች ጉልበታቸውን እውቀታተውንና ሀብታቸውን በመለገስ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አመራሮች ተቋማት ሰራተኞች ባለሀብቶች ኮሚቴዎችና ግለሰቦች በአስተዳደር ስም ያመሠግነዋል።
በመጨረሻም አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት የምስክርና የምስጋና ሰርተፍኬት በመስጠት ተጠናቋል ።
ለYoutube ቻናላችን ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe በማድረግ የደውል ምልክቱን ይጫኑ ይህ video ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ያድርጉ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ፡
   / @yw7com  
እነዚህን ቪዲዮ ብትመለከቷቸው መልካም ነው
   • ተስፋ ሰጪ የሌማት ትሩፋት ውጤቶች  
   • ቤት ለእምቦሳ - የየካ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር የልማት ...  

#ENA #EthiopianNewsAgency #Ethiopiannews #ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #ENAtube #ኢዜአ #yekacommunication #AddisMediaNetworkAMN #AddisWalta #addiswaltaentertainment #fanabroadcastingcorporate #EBCworld #abiy_ahimed #ethiopia #ኢትዮጵያ #abiy_ahimed #ethiopia #ኢትዮጵያ #breakingnews #ethiopianews #ethiopianpoltics #visitethiopia #walkandtalk #video #ethiopia #africa #travel #habesha #film #photography #travelphotography #photooftheday #instagood #videography #addisababa #music #love #picoftheday #documentary #etiopia #eritrea #instagram #ethiopian #eritrean #photo #instatravel #travelgram #nature #world #instadaily #afryka #smile #tuliszków #youtube #addisababa #ethiopia #habesha #youtuber #youtubechannel #ethiopian #hiphop #konjo #rap #rappers #beats #soundcloud #needbeat #mpcstudio #freebeats #sampling #mpc #dopebeats #akai #vinyl #sampled #musiclife #beatmaking #typebeat #selfie #recordlabel #blockchain #ar #trap #tiktok #funnyvideos #habesha #ethiopia #habeshavideos #comedy #memes #dank #musically #fortnite #edgymemes #video #meme #dankmemes #tagforlikes #army #habeshacomedy #retardedmemes #blackgirlmagic #tiktokfunny #l4l #teamdominos #freebobbyshmurda #papafranku #f4f #lol #gremlin #cosplay #eataburger
#freesubscriber #freesub #subscriberincrease #increasesubscribers #getsubscribers #growsubscribers #1ksubscribers #1000subscribers #fastsubscribers #subscriberswebsite #subscribersapp #mrunknown
#ytstudio #youtubeseo #subscribers

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የ ምሽት የአማርኛ ዜና የካቲት 23-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia
    የ ምሽት የአማርኛ ዜና የካቲት 23-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia
    1 час назад
  • የጆሮዬ ስጋ ተቀብሯል | እኔ እኔ አይደለሁም! | ዋሸሁ  እንዴ? | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ #abbaytv #washewende #filfilu
    የጆሮዬ ስጋ ተቀብሯል | እኔ እኔ አይደለሁም! | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ #abbaytv #washewende #filfilu
    3 недели назад
  • የግሬስ ሃውስ ኢትዮጵያን የቸርች አዳራሽና ሁለገብ B+G+M+5+ሕንጻ ዲዛይን
    የግሬስ ሃውስ ኢትዮጵያን የቸርች አዳራሽና ሁለገብ B+G+M+5+ሕንጻ ዲዛይን
    7 часов назад
  • Срочное обращение премьер-министра / Взрывы на военном объекте
    Срочное обращение премьер-министра / Взрывы на военном объекте
    2 часа назад
  • የሲግናል ስምምነት ዕቅድ አፈጻጸም
    የሲግናል ስምምነት ዕቅድ አፈጻጸም
    3 месяца назад
  • መልካም አስተዳደር ምልከታ በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር
    መልካም አስተዳደር ምልከታ በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር
    12 дней назад
  • ፊትህ ተጠባብሷል እንደ ትኩስ ብስኩት | መሰንቆ | #mesenko #azmari Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
    ፊትህ ተጠባብሷል እንደ ትኩስ ብስኩት | መሰንቆ | #mesenko #azmari Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
    1 месяц назад
  • እንግዳ (ክፍል 76)
    እንግዳ (ክፍል 76)
    2 часа назад
  • በወረዳው የሚገኙ ብሎኮችን ማዘመን ለዘላቂ ልማት መሰረት ነው።
    በወረዳው የሚገኙ ብሎኮችን ማዘመን ለዘላቂ ልማት መሰረት ነው።
    1 месяц назад
  • Выступление Трампа по Ирану. Дело против Моргенштерна. В России переводят все бренды на русский
    Выступление Трампа по Ирану. Дело против Моргенштерна. В России переводят все бренды на русский
    Трансляция закончилась 59 минут назад
  • በካልሲ ዘፍኛለሁ |ቅርጫ ለ9 አካፍያለሁ| ድምጻዊት ሀይማኖት ግርማ እና አርቲስት አበበ ተምትም በዋሸው እንዴ - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
    በካልሲ ዘፍኛለሁ |ቅርጫ ለ9 አካፍያለሁ| ድምጻዊት ሀይማኖት ግርማ እና አርቲስት አበበ ተምትም በዋሸው እንዴ - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
    10 месяцев назад
  • Первые ЯДЕРНЫЕ РАКЕТЫ Ирана пошли В БОЙ! РАЗНОС Орешника в Тегеране: честный обзор на Kheibar
    Первые ЯДЕРНЫЕ РАКЕТЫ Ирана пошли В БОЙ! РАЗНОС Орешника в Тегеране: честный обзор на Kheibar
    8 часов назад
  • Тегеран — об ударе по Нетаньяху. Умар Джабраилов найден мертвым. Атака на ядерный объект в Иране
    Тегеран — об ударе по Нетаньяху. Умар Джабраилов найден мертвым. Атака на ядерный объект в Иране
    Трансляция закончилась 5 часов назад
  • Палкой в гнездо шершней. Иран отвечает
    Палкой в гнездо шершней. Иран отвечает
    23 часа назад
  • Депутаты, которые испортили вашу жизнь. Как живут блокировщики интернета
    Депутаты, которые испортили вашу жизнь. Как живут блокировщики интернета
    2 часа назад
  • የማይታመን! ከእንጦጦ እስከ ቦሌ የጀልባ ትራንስፖርት! አዲስ አበባን የአፍሪካዋ ቬነስ! | Addis Ababa City | Ethiopia
    የማይታመን! ከእንጦጦ እስከ ቦሌ የጀልባ ትራንስፖርት! አዲስ አበባን የአፍሪካዋ ቬነስ! | Addis Ababa City | Ethiopia
    1 месяц назад
  • Шок! Если до пятницы Украина не сдаст Донбасс, Путин выходит из переговоров! – топ-аналитик Снегирев
    Шок! Если до пятницы Украина не сдаст Донбасс, Путин выходит из переговоров! – топ-аналитик Снегирев
    3 часа назад
  • 🔥АУСЛЕНДЕР: у Ирана больше нет ПВО! Началась охота за пусковыми установками
    🔥АУСЛЕНДЕР: у Ирана больше нет ПВО! Началась охота за пусковыми установками
    3 часа назад
  • Ethiopia - የኢራን አፀፋ | የሚሳየሉ ጥብቅ ሚስጥር
    Ethiopia - የኢራን አፀፋ | የሚሳየሉ ጥብቅ ሚስጥር
    4 часа назад
  • የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    1 день назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com