Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть live

  • SHEGER INFO
  • 2025-07-26
  • 39710
live
  • ok logo

Скачать live бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно live или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку live бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео live

#ምን ተሻለኝ
የ ዛሬ የ # ምንተሻለኝ ጉዳያችን አሜሪካ ይወስደናል ፍቅር ድንበር የለውም እንዲሉ አዲስ አበባ እያለው በ አጋጣሚ ጥቁር አሜሪካዊ ከሆነው ሰው ጋር ተዋውቄ በ ፍቅር አብረን ቆየን ማግባት የሚፈልገው ኢትዮጵያዊት እንደሆነ እና እኔም ለትዳር የ ሚመርጠኝ ሴት እንደሆንኩ ነግሮኝ እኔም ፈቅጄ ትዳር ለመመስረት ወሰንን ድል ባለ ሰርግ ተጋባን ኢትዮጵያ ትንሽ ጊዜ እንደቆየን ፕሮሰሱ አልቆ አሜሪካ ገባሁ። ባለቤቴ የሚያሳየኝ አክብሮት የሚያደርግልኝ እንክብካቤ በጣም የተለየ ነበር የምንኖርበት ስቴት ብዙ ሀበሻ የለበትም እኔ ደግሞ የ ሀገሬን ልጆች በ አጋጣሚ ካገኘሁ ልክ እንደዘመዴ አቅፌ ነው የ ምስመው አካባቢያችን ላይ ያገኘነው ስቶር የምትሰራው ኢትዮጵያዊት ነች በዛም በጣም ተቀራረብን አግብታ የፈታች እና ልጆቿን ብቻዋን የምታሳድግ ጠንካራ እናት ነች በ ሳምንት ሁለቴ ከ ባለቤቴ ጋር ስቶር ስንሄድ ለ ኢትዮጵያዊቷ የተለየ ነገር ያሳያታል ቲፕም ብሎ ብዙ ብር ነው የምሰጣት ምንድነው ስላት ብቸኛ ስለሆነች ላግዛት ነው ይለኛል ከ ጊዜ በኋላ ግን እኔን ትቶ ብቻውን ስቶር መሄድ ጀመረ እኔ ምፈልገው እቃ አለ ስለው እንኳን እኔ አመጣልሻለው ማለት ጀመረ እያደር ፍቅር እና አክብሮቱ በ ጥላቻ እና በ ጭቅጭቅ ተቀየረ ምን እንደሚያስደስተው እና እንደሚያስከፋው መለየት እስኪያቅተኝ ግራ ተጋባሁ ምን ይሆን ብዬ ነገሮቹን ሳጤን እኔን ትቶ የ ስቶር ባለቤት በሆነችው ኢትዮጵያዊት ለውጦኛል። እሷ ሚስትህስ የት ጠፋች ስትለው የ ፍቺ ፕሮሰስ ላይ ነን እኔ ጋር የለችም እያላት መሆኑን በ ስልክ ከ ሚልክላት የ ፅሁፍ መልዕክት ተመለከትኩ በጣም አዘንኩ ተስፋ ቆረጥኩ እሱ በ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት ትኩረት ለማግኘት የ ማያደርገው ነገር የለም እያለበት የስራ ኃላፊነት ለሌሎች ስራ መስጠትም መንጠቅም የሚችልበት ነው እኔ ግን እንድሰራ አይፈልግም ለ ስቶር ባለቤቷ ግን ተጨማሪ ስራ ሰጥቷት የሚሸፍንላት ይህን ሁሉ የሚያደርገው የሷን ትኩረት ለማግኘት ነው እኔ እቤቱ እንዳለሁ አታውቅም እንደሚፋታም ነው የነገራት አሁን እጄ ላይ ስልኳ አለ ደውዬ ሁሉን ልንገራት? እንዲ አለችኝ ብትለውስ ብዬም እፈራለው የ ላይ ማንነቱ እጅግ መልካም የተባለው ጥቁር አሜሪካዊ ባለቤቴ እኔን እንደ እቃ ቤቱ አስቀምጥ የ ሌላ ደጅ እያንኳኳ ነው ሰርቼ እንኳን እንዳልገባ የ ስራ ፈቃዴ አላለቀም ብቻዬን በሀዘን እና በ ጭንቀት ጭጭብጥ ብዬ በ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ ያለሁት ምን ተሻለኝ!

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.




Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |

#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • በመጨረሻም ለ አማራ ክልል ተላልፎ ተሰጠ! በትዕግስት ታሪክ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያወጣው አዲስ መረጃ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    በመጨረሻም ለ አማራ ክልል ተላልፎ ተሰጠ! በትዕግስት ታሪክ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያወጣው አዲስ መረጃ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    12 часов назад
  • በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው  የDNA ውጤት ይፋ ሆነ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የDNA ውጤት ይፋ ሆነ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    7 месяцев назад
  • 28 February 2026
    28 February 2026
    21 час назад
  • live #ምን ተሻለኝ 3 !ፍቅረኛዬ ከኔ ርቆ እህቴን አገባ! @shegerinfo Ethiopia| Meseret Bezu
    live #ምን ተሻለኝ 3 !ፍቅረኛዬ ከኔ ርቆ እህቴን አገባ! @shegerinfo Ethiopia| Meseret Bezu
    Трансляция закончилась 9 месяцев назад
  • ባሌ አይመታኝ ይቀጠቅጠኛል|| ወንድ እንድጠላ አድርጎኛል|| እንተንፍስ #69 || የምስራች ጫኔ
    ባሌ አይመታኝ ይቀጠቅጠኛል|| ወንድ እንድጠላ አድርጎኛል|| እንተንፍስ #69 || የምስራች ጫኔ
    7 месяцев назад
  • ይሄ ለማመን የሚከብድ እዉነት ነዉ || የቀድሞ ፍቅረኛዬን እያሰብኩ ከባሌ ጋር ፍቅር እሰራለሁ // erq-media-TV
    ይሄ ለማመን የሚከብድ እዉነት ነዉ || የቀድሞ ፍቅረኛዬን እያሰብኩ ከባሌ ጋር ፍቅር እሰራለሁ // erq-media-TV
    7 месяцев назад
  • live#ምን ተሻለኝ! የ ልጅነት ፍቅረኛዬ ሌላ ሴት ከገባ ከ 9አመት  በኋላ በ ይቅርታ ልመለስ አለኝ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    live#ምን ተሻለኝ! የ ልጅነት ፍቅረኛዬ ሌላ ሴት ከገባ ከ 9አመት በኋላ በ ይቅርታ ልመለስ አለኝ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    Трансляция закончилась 6 месяцев назад
  • በእኔ በኩል ያለው እውነት ይህ ነው! ከሞጆ እዮሃ ስቱዲዮ የተገኘው ባል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    በእኔ በኩል ያለው እውነት ይህ ነው! ከሞጆ እዮሃ ስቱዲዮ የተገኘው ባል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    6 месяцев назад
  • Rebera ረብራ  (Ethiopian Full Movie 2025 | Drama) “ሙሉ ፊልም” #amharicfilm #NewEthiopianMovie2025
    Rebera ረብራ (Ethiopian Full Movie 2025 | Drama) “ሙሉ ፊልም” #amharicfilm #NewEthiopianMovie2025
    7 месяцев назад
  • ሀጥያት እንደሆነ እያወኩኝ ልሞት  ወስኜ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ወጣሁ  ……#ethiopianpodacst #story#podcast#ታሪክ
    ሀጥያት እንደሆነ እያወኩኝ ልሞት ወስኜ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ወጣሁ ……#ethiopianpodacst #story#podcast#ታሪክ
    6 месяцев назад
  • ያልፍልኛል ብዬ ሰው ሀገር መጥቼ
    ያልፍልኛል ብዬ ሰው ሀገር መጥቼ
    7 месяцев назад
  • የቢሊየነሩ ህፃን ልጅ ምንም አይነት ምግብ እምቢ ብሎ እየሞተ ነበር - የፅዳት ሰራተኛዋ የጡቷን ወተት አጥብታ እስካተረፈችው ድረስ
    የቢሊየነሩ ህፃን ልጅ ምንም አይነት ምግብ እምቢ ብሎ እየሞተ ነበር - የፅዳት ሰራተኛዋ የጡቷን ወተት አጥብታ እስካተረፈችው ድረስ
    3 дня назад
  • ሌላ የታፈነ እውነት! በ13 ዓመቴ ነው የወለድኳት!በረሀብ ከምንሞት ብዬ አጎቷ በር ላይ ጥያት ወጣሁ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    ሌላ የታፈነ እውነት! በ13 ዓመቴ ነው የወለድኳት!በረሀብ ከምንሞት ብዬ አጎቷ በር ላይ ጥያት ወጣሁ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    6 месяцев назад
  • //እንተዋወቃለን ወይ// “ባለቤቴ ባትኖር ኖሮ ሟች ነበርኩ”😊 //በእሁድን በኢቢኤስ//
    //እንተዋወቃለን ወይ// “ባለቤቴ ባትኖር ኖሮ ሟች ነበርኩ”😊 //በእሁድን በኢቢኤስ//
    6 месяцев назад
  • የተወለድኩበት ሰፈር ውስጥ በ ማደጎ ተሰጠሁ!ስለ እናቴ ሳውቅ ይበልጥ አባቴን ጠላሁት!@shegerinfo Ethiopia Meseret Bezu
    የተወለድኩበት ሰፈር ውስጥ በ ማደጎ ተሰጠሁ!ስለ እናቴ ሳውቅ ይበልጥ አባቴን ጠላሁት!@shegerinfo Ethiopia Meseret Bezu
    8 месяцев назад
  • እሁድ አግብቷት ሰኞ የታሰረው ‘ባሌ’! የሁለት ልጆቼ አባት ያልተጠበቀ ውሳኔ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    እሁድ አግብቷት ሰኞ የታሰረው ‘ባሌ’! የሁለት ልጆቼ አባት ያልተጠበቀ ውሳኔ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    8 месяцев назад
  • ያየሁትን ባለመናገሬ ‘ትዳሬን አጣሁ’!  “ይህ ሁሉ እውነታውን በመደበቋ ነው” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    ያየሁትን ባለመናገሬ ‘ትዳሬን አጣሁ’! “ይህ ሁሉ እውነታውን በመደበቋ ነው” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    3 месяца назад
  • የጦንቃይና ኣስጦንቃይ የመተተኛ  ሙሉ ሚስጥራዊ ሪከርድ ተለቀቀ ጉድ
    የጦንቃይና ኣስጦንቃይ የመተተኛ ሙሉ ሚስጥራዊ ሪከርድ ተለቀቀ ጉድ
    2 дня назад
  • እራሴን 'ማይናማር' ጫካ ውስጥ አገኘሁት! የተነገራችሁን ሁሉ እንዳታምኑ ከኔ ተማሩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    እራሴን 'ማይናማር' ጫካ ውስጥ አገኘሁት! የተነገራችሁን ሁሉ እንዳታምኑ ከኔ ተማሩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    4 месяца назад
  • ⚡️ США объявили о победе || Путин вступается за Иран?
    ⚡️ США объявили о победе || Путин вступается за Иран?
    4 часа назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com