ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) | "ጀግንነት አንዴ ነው ። ሁሌ አይለካም!.." | Sewmehon Yismaw (Somic)

Описание к видео ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) | "ጀግንነት አንዴ ነው ። ሁሌ አይለካም!.." | Sewmehon Yismaw (Somic)

ሰውመሆን ይስማው Sewmehon Yismaw ይባላል! የፊልም ባለሙያ ሲሆን የቅርብ ሰዎቹ ሶሚክ ብለው ይጠሩታል! "8፡ 62"፣ "የፀሃይ መውጫ ልጆች" ፣ "ዓለሜ" ፣ "እውር አሞራ ቀላቢ" (DocuDrama) ፣ "ሰውነቷ"ን ጨምሮ ከ15 በላይ ፊልሞች ላይ በድርሰት፣ በዝግጅት፣ በሲኒማቶግራፊ እና በፕሮዲውሰርነት ተሳትፏል።

የቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ "ማር እስከ ጧፍ" እንዲሁም የእሱባለው ይታየው "ዘፈን ማሞቂያ አይደለም" እና " ይቻትና ልጅት" የሙዚቃ ቪድዮዎችም የዚሁ ባለሙያ ሸጋ አበርክቶዎች ናቸው።

በተከታታይ ድራማ ዘርፍም "አደይ" ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማን በስሙ በተሰየመ የፊልም አምራች ኩባንያ ለኪነጥበብ አፍቃሪው እያቀረበ ነው። ብዙዎችም ወደው ይከታታሉት ከያዙ ከረምረም ብለዋል።

በእንዶድ መሰናዶ "ነገን አብዝቶ የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይሻገራል!" ፫ በመኮንን ሞገሴ Mekonnen G Mogessie አጋፋሪነት "የማያልቀው፣ ግን የማያ'ደቀው ናፍቆት..." በተሰኘ ገዢ ርዕስ ያደረገውን ቆይታ ክፍል 2 ተጋበዙልን።

linktr.ee/shegafuture
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке