የየት አካባቢ ተወላጅ ነው ደመቀ መኮነን? ኑ የዱባይ ዝናብ ላሣያችሁ

Описание к видео የየት አካባቢ ተወላጅ ነው ደመቀ መኮነን? ኑ የዱባይ ዝናብ ላሣያችሁ

አሠላም አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ ውድ ቤተሠቦቼ እንደት ናችሁ ዛሬ ደግሞ የመቅደላውን ተወላጅ ም / ጠቅላይ ሚኒሥተር ደመቀ መኮነን ይዠ መጣሁ በቃ ሀገራችነ ልትደምቅልን ነው ደሥሥ ይበላችሁ መንገድ ወሀ እና ምርጥ የሆነ መነሀሪያ ሊሠራ ነው መድና ልትሆን ነው
ቪድወው ከተመቻችሁ like share subscrube ማድረጋችሁን አትርሱ.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке