የማርቆስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | ማርቆስ ወንጌልለምን ተጻፈ

Описание к видео የማርቆስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | ማርቆስ ወንጌልለምን ተጻፈ

በዚህ ቪድዮ ውስጥ ማርቆስ የጻፈውን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል እንደገና በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ። ስለ ማርቆስና ስለ ኢየሱስ ስለ ተናገረው መልእክቱ ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ፤ መልእክቱንም በሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ውስጥ ተግባራዊ ያድርጉ። የማርቆስ ወንጌል ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን የሚያገለግል መሲሕ መሆኑንና ሕይወቱን ለሌሎች ቤዛ አድርጎ በደስታ እንደ ሰጠ በጉልሕ ይናገራል። ይህ የኢየሱስ የአገልጋይነት አመለካከት በሮም ውስጥ እየጨመረ በሚሄድ መከራ ውስጥ የነበሩትን ቀዳሚ ተደራሲያንን ጨምሮ ሁሉም ተከታዮቹ ሊከተሉት የሚገባ ምሳሌ ነው።

መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ላይ የሚያፈጥረውን በጎ ተጽዕኖ በተሻለ መልኩ ለመረዳት ይረዳን ዘንድ ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለማወቅ የምናደርገውን ጉዞ ተቀላቀሉ። መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ለማጥናት
ይህ እጅግ ጠቃሚ ሲሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብና ኑሮ እንዲኖራችሁም ያግዛችኋል። እነዚህን ቪድዮዎች በመጠቀም የግልና የቡድን ጥናትዎን ያሳድጉ።

WEBSITE:
https://www.thebibleeffect.com
FACEBOOK:
  / experiencethebibleeffect  
INSTAGRAM:
  / thebibleeffect  

ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት http://www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ

#የማርቆስወንጌል #የመጽሐፍ ቅዱስጥናት #አዲስኪዳን

Chapters:
0:00 መግቢያ፡ የኢየሱስ ደቀ መዝሙርነት
0:21 እውነተኛ አገልጋይነት
1:37 የጴጥሮስ መለወጥ
2:25 የማርቆስ መለወጥ
3:32 ጴጥሮስና ማርቆስ
4:14 በሮም ያለችው ቤተ ክርስቲያን
5:04 የማርቆስ ወንጌል መጻፍ
5:56 የሕይወት ተዛምዶ፡ የኢየሱስን ፈለግ መከተል

Комментарии

Информация по комментариям в разработке