በቃላቸው በፍጥነት ቀጥሮችን መደመር የሚችሉ አስገራሚ ተማሪዎች በኢትዮጲስ ፕሮግራም 😍

Описание к видео በቃላቸው በፍጥነት ቀጥሮችን መደመር የሚችሉ አስገራሚ ተማሪዎች በኢትዮጲስ ፕሮግራም 😍

ልጆች በአባከስ ሂሳብን ሲያሰሉ የሚያገኞቸው አምስት መሰረታዊ ጥቅሞች ።
1.ሒሳብን በቀላሉ እና በፍጥነት ማስላት ይችላሉ።
2.ሓሳብን የመሰብሰብ ክህሎት ያዳብራሉ።
3.የማስታወስ ክህሎትን ያዳብራሉ።
4.በራስ መተማመናቸው ይጨምራል።
5.የፈጠራ ክህሎታቸው ያድጋል ።
ልጆቻችን ላይ መስራት ነጋችን ላይ መስራት ነው እና ነጋችን ላይ በርትተን እንስራ ትንሽ ደክመን ብዙ እናትርፍ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке