ይህንን ሰምቶ እግዚአብሔርን አለመፍራት ይከብዳል/Fear of God

Описание к видео ይህንን ሰምቶ እግዚአብሔርን አለመፍራት ይከብዳል/Fear of God

#እግዚአብሔርን_መፍራት #ፈሪሀ_እግዚአብሔር #Fear_of_God #አቡነ_ሺኖዳ Why should I not fear God? God is the most wonderful and powerful God. God is very holy. Therefore, we should fear God in all of our hearts. እግዚአብሔርን_ለመፍራት_ዋናው ነገር ልብ ነው_ ስለዚህ ልባችንን ቅድሚያ መጠበቅ ያስፈልጋል። በምንም ነገር ስሜታችንን ከእግዚአብሔር የሚነጥል ነገር ሲኖር መታለል እና መሸወድ የለብንም። በስተመጨረሻ ሁሌም ፈሪሀ እግዚአብሔር እንዲኖረን እራሱን እግዚአብሔርን መጠየቅ አለብን።
ስለዚህ_ይህንን ለመረዳት መፅሀፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት ምዕራፍ 1 እስከ ዮሐንስ ራዕይ መጨረሻ ድረስ ማየት እና መረዳት ዘወትር መመልከት ያስስስፈልጋል።

ክፍል ሁለት[፪] የመጨሻው / 𝙩𝙝𝙚 𝙡𝙖𝙨𝙩 𝙥𝙖𝙧𝙩, 𝙥𝙖𝙧𝙩 🆃🆆🅾 [2] 👇👇👇

   • ከእግዚአብሔር መለየት አያስፈራችሁምን? ፍቅር ወይስ ፍርሀት...  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке