Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ያገሬ ገበሬ ቀን ይውጣልክ ይህው ማሽን ተሰራልክ

  • Ermi the Ethiopia
  • 2019-04-17
  • 17373
ያገሬ ገበሬ ቀን ይውጣልክ ይህው ማሽን ተሰራልክ
  • ok logo

Скачать ያገሬ ገበሬ ቀን ይውጣልክ ይህው ማሽን ተሰራልክ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ያገሬ ገበሬ ቀን ይውጣልክ ይህው ማሽን ተሰራልክ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ያገሬ ገበሬ ቀን ይውጣልክ ይህው ማሽን ተሰራልክ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ያገሬ ገበሬ ቀን ይውጣልክ ይህው ማሽን ተሰራልክ

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አማካኝነት የተሰራው ባለሞተር ማረሻ ተመረቀ፡፡
=====================================
የኢኖቬሽና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ጌታሁን መኩሪያን (ዶ/ር ኢንጂ.) ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና የሮዳ ኢንጂነሪን ሰራተኞች በተገኙበት ተመርቋል፡፡
ከዚህ ቀደም ከውጭ ሀገራት የአርሶ አደሩን ድካም ያቃልላሉ ተብለው የተገዙ ዘመናዊ ማረሻዎች ከሀገራችን ድንጋያማ መሬት ጋር ባለመስማማታቸው ከጥቅም ውጪ ሆነዋል፡፡
ይህኛው ባለሞተር ማረሻ ግን ለሀገራችን መሬት ተስማሚ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ነው፡፡
ከሞተሩ ውጪ በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የተሰራ በመሆኑ ለጥገና፤ ማሻሻያ ለማድረግና ተጨማሪ ጥቅሞችን ለመጨመር የተመቸ ነው፡፡
በቀጣይ በዚሁ ባለሞተር ማረሻ ላይ አርሶ አደሩ ተቀምጦ የሚያርስበት፤ መሬቱን ለመጎልጎል የሚያስችል፤ ምርቱን ማረሻው ላይ ለመጫን የሚያስችሉ አዳዲስ ግልጋሎቶችን እንዲሰጥ ተደርጎ እንደሚዘምን የሮዳ ኢንጂነሪን ባለቤት አቶ አክሊሉ አባተ ተናግረዋል፡፡
ማጨድና መውቃት፤ እንዲሁም ምርት መሰብሰብ የሚችል መጎታችም በቀጣይ እንደሚሰራለት ተጠቁሟል፡፡
አርሶ አደሩ በቀላሉ ነዳጅ ማግኘት እንዲችል ከእፀዋት ተረፈ ምርት መሰራት የሚችል ማዮፊዩል እንዲጠቀምም ይደረጋ፡፡
አርሶ አደሮቻንን እስከ ዛሬ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ አላደርግናቸውም ያሉት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ.) በቀጣይ ችግሮቻቸውን የሚያቃልሉ ቴክኖሎጂዎችን ማላመድና መፍጠር ላይ በትኩረት እንሰራለን ብለዋል፡፡
ባለሞተር ማረሻውን አርሶ አደሮች የመግዛት አቅም ኖሯቸው እንዲጠቀሙበት ለማድረግም ከግብርና ሚኒቴር ጋር በትብብር ይሰራል ነው ያሉት፡፡
ዋጋውም ከጥንድ በሬዎች መግዣ ባነሰ ዋጋ አርሶ አደሩ እጅ እንዲገባ ጥረት ይደረጋል ተብሏል፡፡
ባለሞተር ማረሻው በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና በሮዳ ኢንጂነሪንግ ትብብር የተሰራ ነው፡፡
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ

ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. https://www.amazon.com/shop/ermitheet...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
   / ermiasfkade  

ድህራ-ገፅ https://myethiopian.com/

---- WhatsApp -group https://chat.whatsapp.com/JiqU63i9KLU...

------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia

👉 Facebook~~   / www.ermipage  

👉Instagram ~~  / ermi_the_et  .


#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
https://amzn.to/2LEhpec

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Amazing Tractor Manufacturing Process in Pakistan | Full Factory Tou
    Amazing Tractor Manufacturing Process in Pakistan | Full Factory Tou
    1 день назад
  • የአነስተኛና ዘመናዊ ትራክተር ዋጋ | ዘመናዊ ጀልባዎችና የእርሻ ማሽኖች | Walking Tractor price | Agriculture | business idea
    የአነስተኛና ዘመናዊ ትራክተር ዋጋ | ዘመናዊ ጀልባዎችና የእርሻ ማሽኖች | Walking Tractor price | Agriculture | business idea
    9 месяцев назад
  • ዘመናዊ  የእንስሳት መኖ ዝግጅት # ከማምረት በላይ
    ዘመናዊ የእንስሳት መኖ ዝግጅት # ከማምረት በላይ
    4 года назад
  • Timelapse : It took the girl 7 days to repair and get the rusty wheel loader running again.
    Timelapse : It took the girl 7 days to repair and get the rusty wheel loader running again.
    6 дней назад
  • sietech ዘመናዊ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን-ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን የተሰራ
    sietech ዘመናዊ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን-ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን የተሰራ
    6 лет назад
  • ВОЛКИ ОШИБЛИСЬ с добычей! Жестокая ледяная бойня: Волки против Живого Танка
    ВОЛКИ ОШИБЛИСЬ с добычей! Жестокая ледяная бойня: Волки против Живого Танка
    6 дней назад
  • Amazingly Incredible Mountain Road Building Truck Dumping Gone Wrong 😱 Road Construction Fail
    Amazingly Incredible Mountain Road Building Truck Dumping Gone Wrong 😱 Road Construction Fail
    6 дней назад
  • የከርሰ ምድር ውሃ ፍለጋን በቀላሉ ማከናወን የሚያስችለውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የክልሉ የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ለማሳደግ እንደሚሰራ የደቡብ ...
    የከርሰ ምድር ውሃ ፍለጋን በቀላሉ ማከናወን የሚያስችለውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የክልሉ የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ለማሳደግ እንደሚሰራ የደቡብ ...
    2 года назад
  • ዘመናዊ ማረሻ - አየነው አለሙ
    ዘመናዊ ማረሻ - አየነው አለሙ
    1 год назад
  • Inside Factory Recycling of Copper & Manufacturing Copper Cooking Pots Factory Mass Production
    Inside Factory Recycling of Copper & Manufacturing Copper Cooking Pots Factory Mass Production
    7 дней назад
  • የእንሰት አመራረት ዘዴን በቴክኖሎጂ መደገፍ
    የእንሰት አመራረት ዘዴን በቴክኖሎጂ መደገፍ
    4 года назад
  • 1975 Old Model Pakistani Bedford Truck Was Converted into a Japanese Hino Truck Manufacture Pakistan
    1975 Old Model Pakistani Bedford Truck Was Converted into a Japanese Hino Truck Manufacture Pakistan
    8 дней назад
  • Корейское отопление, удивившее мир! Тёплый пол и глиняная лежанка изготовление
    Корейское отопление, удивившее мир! Тёплый пол и глиняная лежанка изготовление
    4 дня назад
  • ከ20 ሺ ብር ጀምሮ መስራት የሚችሉት እጅግ በጣም አዋጭ ስራ | ከሙሉ ስልጠና ጋር | business | business idea |Ethiopia | Gebeya
    ከ20 ሺ ብር ጀምሮ መስራት የሚችሉት እጅግ በጣም አዋጭ ስራ | ከሙሉ ስልጠና ጋር | business | business idea |Ethiopia | Gebeya
    2 года назад
  • Heavy Equipment Overhaul: Professional Repair and Refurbishment of a Broken Caterpillar Wheel Hub
    Heavy Equipment Overhaul: Professional Repair and Refurbishment of a Broken Caterpillar Wheel Hub
    1 день назад
  • Что изменилось на новых ГАЗелях в 2026 году!? Автосалон GAZ 2026 год.
    Что изменилось на новых ГАЗелях в 2026 году!? Автосалон GAZ 2026 год.
    1 день назад
  • 100ሺ ብር በላይ ትርፍ በሳምንት| በ 45ሺ ብር የሚጀመር ትርፋማ ስራ| የከርሰ ምድር ውሃ ማውጣት| Ground water| Tirita business
    100ሺ ብር በላይ ትርፍ በሳምንት| በ 45ሺ ብር የሚጀመር ትርፋማ ስራ| የከርሰ ምድር ውሃ ማውጣት| Ground water| Tirita business
    11 месяцев назад
  • በ220 ሺ ብር ትራክተር | እጅግ ትርፋማ ስራ ብትንሽ ካፒታል | profitable Business| Agriculture| Ethiopia
    በ220 ሺ ብር ትራክተር | እጅግ ትርፋማ ስራ ብትንሽ ካፒታል | profitable Business| Agriculture| Ethiopia
    9 месяцев назад
  • Making Skid Steer Driving System (Tracks)
    Making Skid Steer Driving System (Tracks)
    2 года назад
  • Возвращение к жизни АТС-59Г / Разобран 25 лет назад
    Возвращение к жизни АТС-59Г / Разобран 25 лет назад
    1 день назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com