እንዲህ ያለ ልብ ምን ነው በሆነላችሁ | ቢሾፕ ተረፈ ፈካ | Bishop Terefe Feka | Apostolic Church of Ethiopia Hawassa

Описание к видео እንዲህ ያለ ልብ ምን ነው በሆነላችሁ | ቢሾፕ ተረፈ ፈካ | Bishop Terefe Feka | Apostolic Church of Ethiopia Hawassa

ሚያዝያ 21/2015 በሀዋሳ 01 እናት አጥቢያ የጸሎት ቤት ምርቃት ላይ "እንዲህ ያለ ልብ ምን ነው በሆነላችሁ" በሚል ርዕስ በቢሾፕ ተረፈ ፈካ የተላለፈ ትልቅ ትምህርት።

   • ቢሾፕ ደጉ ከበደ | Bishop Degu Kebede | Apo...   ቢሾፕ ደጉ ከበደ ያስተላለፉት መልዕክት

እንደ ልቤ

እንደ ልቤ (4) በለኝ (2)
እንደ ልቤ በለኝ በለኝ እንደ ልቤ በለኝ
የምወድሽ/ህ ልጄ በለኝ
መንግስትህ ልታወርሰኝ /2*

ባይኔ ሙሉ ተስለህ
በነፍሴ ውስጥ ለብቻህ
ጌታ ሆነህ ሁሌ አሳቤ
ብቻ በለኝ እንደ ልቤ

ልቤ ከልብህ ይስማማልኝ
ውዴ ምርጫዬን ይውደድልኝ
ሃሳብህ ሃሳቤን ያሸንፈው
   ነፍሴ ፍቅርህን ትፈልገው /2*

ኢየሱስ አንተ ብቻ ውደደኝ
የኔ የራሴ ብለህ ጥራኝ
ነገሬ ንግግሬ ይጣፍጥህ
ስራዬ ልብህን ያሳርፍልኝ /2*

እንደ ልቤ .....

በል ሃሳቤን ፈውስና
ንጹህ ልብን ስጠኝና
ላንተ እንድመች አርገህ ስራኝ
መስቀልህ ስር እንዳታጣኝ

ልቤ ከልቤ .....
ኢየሱስ አንተ .....

Video recording
Henos Solomon

Sound recording
Yisehak Abraham

Комментарии

Информация по комментариям в разработке