“ወንድ ልጅ በተሾመበት፥ ሴት ልጅ ባገባችበት” | ካፒታሊዝም ሳይወርድ አባታዊ ስርዓት (patriarchy) አይወርድም

Описание к видео “ወንድ ልጅ በተሾመበት፥ ሴት ልጅ ባገባችበት” | ካፒታሊዝም ሳይወርድ አባታዊ ስርዓት (patriarchy) አይወርድም

በዚህ የአጅሪት ክፍል ሴቶች በካፒታሊስት የኢኮኖሚ ስርዓት ውስጥ ስለሚኖራቸው ሚና፣ የፌሚኒስት ንቅናቄ እና የሃብታም ሴቶች ግንኙነት፣ አክለንም ስለ አባታዊ አገዛዝ እየተወያየን ቆይታ አድርገናል። የዛሬዋ አጅሪታችን በጸሎት ከፈለኝ ውይይቱን ከተጋባዥ እንግዳችን ምህረተአብ ብርሃኑ ጋር ታደርጋለች። እንደሁሌም ጥያቄያችሁን ለመመለስ ዝግጁ ነን፣ አስተያየታችሁን ከስር አስቀምጡልን!

#አጅሪት #ፌሚኒዝም #girlboss #ኢኮኖሚ #ገንዘብ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке