12 - ገድል ወይስ ገደል? የደቂቀ እስጢፋኖስ ሓሰተኛ “ገድላት” ሲጋለጡ!! (Part 2) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

Описание к видео 12 - ገድል ወይስ ገደል? የደቂቀ እስጢፋኖስ ሓሰተኛ “ገድላት” ሲጋለጡ!! (Part 2) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

• እውን የደቂቀ እስጢፋኖስ “ገድላት”፡ አንድ ገድል ሊኖረው የሚገቡ መሠረታዊ መሥፈርቶችን ያሟላሉ?

ዋቢዎች (References):-

መጽሓፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን ቅዱሳት መጻሕፍት)

እውነተኞች የቤተክርስቲያን ገድላት (ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ገድለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ ቀድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ፣ ገድለ አቡነ መቃርስ፣ ገድለ አቡነ እንጦንስ፣ ገድለ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ፣ ገድለ ወለተ ጴጥሮስ፣ ወዘተ...)

ጌታቸው ኃይሌ (ፕ/ር) (2002 ዓ.ም)። ደቂቀ እስጢፋኖስ፤ “በሕግ አምላክ”። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ።

ዘርዐ ያዕቆብ (አጼ)። “መጽሓፈ ሜላድ፤ ድርሳነ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ።” (መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ቴዎድሮስ እና ሊቀ ጉባኤ ቀሲስ ታረቀኝ ደምሴ፥ ተርጓሚዎች)። ደብረ ባሕርይ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫና አባ በጸሎተ ሚካኤል አንድነት ገዳም፥ ማዕረግ ማተሚያ።

***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦ አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ። 0978212223

ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦

https://www.amazon.com/s?me=A2QC9Z8ND...

የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Комментарии

Информация по комментариям в разработке