ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙሀመድ አሚን የ(ዳንዩ ሳኒ) ልጅ ምርጥ መንዙማ ﺷَﻤﺴِﻚَ ﺍﻟﻄَّﺎﻟِﻊُ በሸኽ ሙሀመድ አወል የተዜመ ከጽሁፋ ጋ

Описание к видео ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙሀመድ አሚን የ(ዳንዩ ሳኒ) ልጅ ምርጥ መንዙማ ﺷَﻤﺴِﻚَ ﺍﻟﻄَّﺎﻟِﻊُ በሸኽ ሙሀመድ አወል የተዜመ ከጽሁፋ ጋ

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢ ﺻَﻞِّ ﻋَﻠَﻰ ﻣُﺤَﻤَّﺪ ، ﺷَﻤﺴِﻚَ ﺍﻟﻄَّﺎﻟِﻊُ ، ﻓِﻲ ﻧَﻮَﺍحِ طيبة ، قد عم ﺷَﺮﻗًﺎ ﻭَﻏَﺮﺑَﺎ ،

قام الصب الداني حزينا كئيبا
الى من إليه تشتاق اﻷحبا
ملجا الخائفين شمس ارض طيبة
والنهر الواسع لكل من صبا
قائلا اعثني يا بدر النجبا

الصلاة والسلام من الله العلام
ينصبان دوما في ممر اﻷيام
على تلك الحضرة جازبة الكرام
عجبة العطر طيبة المشام
مسكرة الصب غريبة النبا

( ﺗﺄﻟﻴﻒ ﻟﺴﻴﺪﻱ الشيخ محمد ياسين الغورا الأﻏﺎﻣﺴﺎ قدس الله سره )
ሸኽ ሙሀመድ አሚን የ ( ዳንዩ ሳኒ ) ልጅ የሚዐጅብ ስራ አስቀምጠዉልን አልፈዋል ። ከ ድርሰቶቻቸዉ መካከል ሸይኽ ሙሀመድ አወል ያዜሞቸዉ ፦ ሸምሲከ ጧሊዑ ፊ ነዋሒ ጠይባ ...

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢ ﺻَﻞِّ ﻋَﻠَﻰ ﻣُﺤَﻤَّﺪ ، ﺷَﻤﺴِﻚَ ﺍﻟﻄَّﺎﻟِﻊُ ، ﻓِﻲ ﻧَﻮﺍحي طيبة ، قد عم ﺷَﺮﻗًﺎ ﻭَﻏَﺮﺑَﺎ ، ( ﺗﺄﻟﻴﻒ ﻟﺴﻴﺪﻱ الشيخ محمد ياسين الغورا الأﻏﺎﻣﺴﺎ قدس الله سره )

የሀበሻ ኡለማዕ የሚያክላቸዉ እንደሌለ ሁሉም የሚናገረዉ ጉዳይ ነዉ ለዚህ ማመሳከሪያ የሚሆን ነገር ልነግራችሁ ፈለግኩ ።
የቋንቋ ጥቅም ሰዉን ከሰዉ ለማግባባት የተፈጠረ የመግባቢያ መንገድ ነዉ ።
ቋንቋን ተጠቅሞ ሀሳብን መግለፅ በፅሁፍ ከሆነ በስድ ፅሁፍ ካልሆነ በ ግጥም ነዉ እነዚህ ዋናወቹ ናቸዉ ።
የትኛዉ እንደሚከብድ ግልፅ ነዉ ። ስድ ፅሁፍ ሲሆን ቀለል ይላል ሠዉ በቀላሉ እንዲረዳ አድርገህ መፃፍ ይጠበቅበሀል ዉስብስብ ሳይሆን በ ሰርዐት የተሠደሩ ዐ. ነገሮች ስብስብ መሆን ይኖርበታል ።
ግጥም ግን ብዙ መስፈርቶች አሉት ። ለምሳሌ ፦ * ቃላት መምረጥ
* ቤት እንዲመታ
*ሌላም ሌላም
ሌላን በሚያስገመግም መልኩ ሠይዳችንን በመመደህ ለ አሊሙ በ አረበኛ ለጃሂሉ እና ለገበሬዉ በ አማርኛ ጉድ አድርገዉ ከትበዉ አልፈዋል ስራቸዉ ደግሞ ከ ሀበሻ አልፎ አረብን እያስደመመ ይገኛል ።
በ አል-አዝሀር ዪኒቨርስቲ ድግሪያቸዉን የሠሩ አንድ አሊም አጫዉተዉናል "እነዚህ ሀበሾች አይደሉም አረቦች እንጂ" በማለት አድናቆታቸዉን ችረዋል።
ከ ጫሌ ሽኽ የ አጀም መድብል የሚገራርሙ ሀድራወች በ ዐረበኛ ደግሞ ጉድ የሚያሰኙ ሲታዩ የሚቀራረቡ የሚመስሉ ግን ስለ አንድ ግለሠብ እያወሩ ስለ ብዙ የሚመስል ሁሉም ጣፋጭ የሆነ ስራ አይተን ተገርመናል ።
ሌሎችም አሉ ነገር ግን የኔ ቀልብ ከ ሳቡት አንዱ እሳቸዉ ሌላኛዉ ደግሞ ሸይኽ ሙሀመድ አሚን የ(ዳንዩ ሳኒ ) ልጅ የሚዐጅብ ስራ አስቀምጠዉልን አልፈዋል ። የእሳቸዉን ለየት የሚያደርገዉ በ አንድ መሽረብ በ ሁለቱም ቋንቋዎች መክተባቸዉ ነዉ ።

ሸይኽ ሙሀመድ አሚን የ ( ዳንዩ ሳኒ ) ልጅ የሚዐጅብ ስራ አስቀምጠዉልን አልፈዋል ። ከ ድርሰቶቻቸዉ መካከል ሸይኽ ሙሀመድ አወል ያዜሞቸዉ ፦ ሸምሲከ ጧሊዑ ፊ ነዋሒ ጠይባ ...

አሏሁመ ሶሊ አላ ሠይዲና ሙሀመዲ ል ሀዲ ኸይሪል አለሚና
*ያ ሠይዲ ያ ባበ አልሁዳ
አለይከ ሶላቱ ነዳ...
ይገኙበታል እስኪ የመጀመሪያዉን እንጋብዘዎት፦



አሏሁመ ሶልሊ ዓላ ሙሀመዴ ፤ ሸምሲከ ጧሊዑ ፤ ፊ‘ነዋሂ ጦይባ ፤ መርሃበን ሸርቀን ወገርባ
የ ሸይኽ አጋምሳ (ቀደሰልሏሁ ሲርረሁ፡ ወነወረ ሩሃህ) መንዙማ ነው ። በሸኽ ሙሀመድ አወል ሐምዛ
.
#ምርጥ_መንዙማዎች_ማውጫ
#አደደ_ማእሉማቲላህ
#ሸኽ_አሊ_ሰማን
👇👇👇
   • ቁ.1 አደደ ማእሉማቲላህ | ሸኽ አሊ ሠማን | لا إله ...  

#ያዱረተ_በይዳ
#ሸህ_አሊ_ሰማን #يا_درة_بيضا
👇👇👇
   • ያዱረተን በይዳዕ ሶለሏሁ አለይከ : ሸኽ አሊ ሰማን : ምር...  


#ሸኽ_አሊ_ሪቄ_ደዌ
#ያረሂሙ_አዚዙን_ከሪሙ
👇👇👇
   • ሸኽ አሊ ሪቄ ደዌ ያረሂሙ አዚዙን ከሪሙ  


ጦለአ ምርጥ መንዙማ
👇👇👇
   • ጦለኧ | ሶለላህ አላ ሙሀመድ ሰይዲ | አሽረቀል በድሩ አለ...  


ሸህ ሀሰን ኸሊል ምርጥ Lyrics መንዙማ ከነፅሁፋ| የጫሊ ሸኽ ሰይድ እብራሒም
   • Видео  

አውራድ በ ሐበሻዊ ዜማ | አረበኛና አማራኛ Subtitle
   • አውራድ በ ሐበሻዊ ዜማ | ከአረበኛና አማራኛ ፅሁፍ Subt...  

ነቢ ዘይኔ ያቁረተ ዓይኔ | ሐጅ መሀመድ ሁሴን መጂት Lyrics መንዙማ
   • ምርጥ Lyrics መንዙማ | ነቢ ዘይኔ ያቁረተ ዓይኔ | በ...  

ከቀደምት በድሬ ሐሪማ መንዙማ በ ሸኽ ሙሀመድ አብዱ
   • ከበድሬ ሐሪማ መንዙማ በ ሸኽ ሙሀመድ አብዱ | ከአመታቶች ...  

ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙሀመድ አሚን የዳንዩ ሳኒ ልጅ
   • ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙሀመድ አሚን የ(ዳንዩ ሳ...  

#ነቢ_ዘይኔ #ሸኽ_ሰይድ_ሐጂ_ዳና
#Lyrics_Video_menzuma
👇👇👇
   • ነቢ ዘይኔ | ሸኽ ሰይድ ሐጂ ዳና Lyrics Video me...  


#ሸኽ_ኢማም_ቆቦ_ቂብላ_መንዙማ
👇👇👇
   • መንዙማ ሸኽ ኢማም ቆቦ ቂብላ መንዙማ ፣ ኑር ፈሷል  


#ሺሊላ_ሰይድ_እብራሒም_ደሱቂ
👇👇👇
   • ሺሊላ ሰይድ እብራሒም ደሱቂ  


ሸኽ አብዱ ዋታ (አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ፣ ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂ አጅመኢን) اللهم صلى على محمد وعلى آله وصحبه اجمعين"
👇👇👇
   • ሸኽ አብዱ ዋታ (አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ፣ ወአላ አሊሂ ...  

ሸኽ ኢማም ቆቦ ተስሊም፡ ሶለሏህ።"
👇👇👇
   • ሸኽ ኢማም ቆቦ ተስሊም፡ ሶለሏህ።  


አሶላቱ ወሰላም : አለነቢ ኸይሪል : Lyrics Manzuma : ከአ

   • አሶላቱ ወሰላም : አለነቢ ኸይሪል : Lyrics Manzum...  
እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ አወሉ ዋጃ አህመድ ኸይሪል ወራ
   • እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ አወሉ ዋጃ አህመድ ኸይ...  

ሸህ ሀሰን ኸሊል ምርጥ Lyrics መንዙማ ከነፅሁፋ| የጫሊ ሸኽ ሰይ
   • Видео  


መንዙማ መርሃባ ነቢ መርሃባ
ሸኽ አህመድ የጁ
   • መንዙማ መርሃባ ነቢ መርሃባ ሸኽ አህመድ ዘይኑ Lyric v...  

በመረዋ ድምፅ
ሸኽ ኢማም ቆቦ
   • መንዙማ ሸኽ ኢማም ቆቦ በመረዋ ድምጹ ተስሊም ይለናል። Me...  


#መሽረብ_መንዙማ (Meshrab Menzuma) ከበድሬ ሀሪማ
👇👇👇
   • መሽረብ መንዙማ (Meshrab Menzuma) ከበድሬ ሀሪማ ...  

ሹክረን ሃቢቢ | Lyrics ነሺዳ | ሙስፋ አጢፍ በአማረኛና በአረበኛ ላይሬክስ + ቪድዮ
👇👇👇
   • Видео  

መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ /ዳና
ሙባሪካ አሰለሙ አለይከ
👇👇👇
   • መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ /ዳና | ሙባሪካ አሰለሙ አለይከ  

ምርጥ የደዌ መንዙማ ሸኽ አወሌ
👇👇👇
   • ላ ኢላሃ ኢለሏህ ፣ ሙሀመዱን ረሱሉሏህ ፣ ሶላቱሏህ ፣ ሰላ...  

እኔን #ሙአዝ_ሐቢብ Amharic Layrex video Neshida (እኔን)
👇👇👇
   • Видео  

ሸኽ ሀሰን ኸሊል
👇👇👇
   • ባለመረዋው ማዲህ / ማዲህ ሸኽ ሀሰን ኸሊል/መጂት (ረሂመሁ...  

#ተራ_መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ መንዙማ
ሙሀመድ አለሚል ሁዳ ሙሀሙድ
👇👇👇
   • ተራ መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ መንዙማ | ሙሀመድ አለሚል ...  

#ጦሃ_ሷሂቢል_መቃሚል_ማህሙድ
👇👇👇
   • ጦሃ ሷሂቢ መቃሚል ማህሙድ * طَهَ صَاحِبِ مَقَا...  

ምርጥ መንዙማ
👇👇👇
   • ያረሱለላህ አልመደድ፣ ያሃቢበሏህ አልመደድ ሸኽ ሐሰን ኸሊል...  

#መንዙማ_ሽይኽ_ሲራጅ_መውሊድ_አንባ
👇👇👇
   • መንዙማ ሽይኽ_ሲራጅ_መውሊድ_አንባ  



ሸኽ ሰኢድ ሐጂ |
ሙሀመድ አለሚል ሁዳ ሙሀመድ
ሶለሏሁ አላ ሙሀመድ ² ሙሀመድ አለሚል ሁዳ ሙሀመድ
   / @nessimalmuhaba  


   • Видео  

Watch "ነቢ ዘይኔ | ሸኽ ሰይድ ሐጂ ዳና Lyrics Video menzuma አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመዲ ነቢ ዘይኔ ያ ቁረተ አይኒ | #Nessim_Almuhaba" on YouTube
   • ነቢ ዘይኔ | ሸኽ ሰይድ ሐጂ ዳና Lyrics Video me...  

Watch "ሶላቱሏህ አላ ኸይሪል በራያ| ምርጥ Lyrics ቂብላ መንዙማ | ﺻَﻼﺓُ ﺍﻟﻠﻪ ﻋَﻠَﻰ ﺧَﻴﺮِ ﺍﻟﺒَﺮَﺍﻳَﺎ ሸኽ ኢማም ቆቦ Nessim Almuhaba" on YouTube
   • ሶላቱሏህ አላ ኸይሪል በራያ| ምርጥ Lyrics ቂብላ መንዙ...  

#የምወደውን_ሸኽ_ሐሰን_ኸሊል
#መንዙማው በጫሊው ጌታ ሸኽ ሰይድ እብራሂም የተፃፈ ነው። (ቀደሰሏሁ ሲርረሁም፣ ወአመደነሏሁ ቢመደዲሂም)
#ፃሐፊው የፅህፈት ንጉስ ሲሆን
#ረኢሱ ደግሞ የረኢሶች ንጉስ ነው።
ይህን አስደማሚ መንዙማ በ Lyrics (በቪድዬ ከነፅሁ ማየት ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ከዩቱብ ማግኘት ይቻሉ፤
   • Видео  


   • Видео  

እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ አወሉ ዋጃ አህመድ ኸይሪል ወራ አሩሱል ከማሊ أَحمـد خير الـورى عروس الكمال Ahmed kayril wara" on YouTube
   • እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ አወሉ ዋጃ አህመድ ኸይ...  


ምርጥ Lyrics ነሺዳ | ያ ጦይባ ﻳﺎ ﻃﻴﺒﺔ ﻳﺎ ﺷﻔﺎ ﺍﻟﻌﻴﺎﻧﺎ በአማርኛ + አረበኛ + ኢንጊሊዘኛ Ya Tayba Iman Farrar Mawlid 2011" on YouTube
   • Видео  

#Nessim_Almuhaba
#MuhammedNessim

Комментарии

Информация по комментариям в разработке