Nhatty Man & Temu አይነጥፍም መሬቱ - ናቲ ማን እና ተሙ Aynetfim - New Ethiopian Music 2014

Описание к видео Nhatty Man & Temu አይነጥፍም መሬቱ - ናቲ ማን እና ተሙ Aynetfim - New Ethiopian Music 2014

ጀግና የለም አትበሉ ጀግና እንዴት ይጠፋል
የበላዩን አንግሦ ታናሽም ይነሣል
የፊቱን አንግሦ ታናሽም ይነሣል
ጀግና የለም አትበሉ ጀግና መቼ ይጠፋል
የበላዩን አንግሦ ታናሽም ይነሣል
የፊቱን አንግሦ ታናሽም ይነሣል
አጥቶ መቼያውቃል ምድርሽ
ሁሌም ኩራት ነው ልማድሽ
አገሬ ሞገሴ ነሽ ለኔ
ለክብርሽ አልፋለው ዘምሬ
አዎ አንደድሮ ልክ አንደልማድሽ
ለክብሪሽ ዘብ ቋሚ አይጠፋም ከቤትሽ
አይነጥፍም አይነጥፍም መሬቱ
ጀግና ያፈራል ጀግና ያፈራል አንደጥንቱ
አይነጥፍም አይነጥፍም መሬቱ
ጀግና ያፈራል ያፈራል አንደጥንቱ
ጀግና አለ ሁሌ
አለ ሁሌ ፦

ድምፃውያን -
ናቲ ማን
እና
ተመስገን ገብረእግዚአብሔር (ተሙ)

ግጥም እና ዜማ -
ናቲ ማን

ሙዚቃ ቅንብር ፣ ሚክሲንግ እና ማስቴሪንግ-
ልዋም መሃሪ

መሰንቆ - እንዳልካቸው ንጉሴ (ቤቢ)

Комментарии

Информация по комментариям в разработке