70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ

Описание к видео 70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ

📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
https://storm-visage-37a.notion.site/...

Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
   / @comedianeshetu  

የዛሬ ባለታሪካችን ሰለሞን አንዷለም ይባላል የተወለደው ሰከላ ነው እናቱና አባቱ በህጻንነቱ ወደ አሰላ ይዘውት ይሄዳሉ ገና በህፃንነቱ አባቱ  ይሞትበታል ስድስት አመት ሲሞላው እናቱ በጠና ትታመማለች አንድ ቀን ለሊት ጣር ላይ እያለች አቡሽ እያለች ስትጠራው ቢሰማትም እንቅልፍ ይጥለዋል ጠዋት ሲነሳ እናቱ ህይወቷ አልፎ ያገኛታል አስካሁን ድረስ የእናቱን የቀብር ቦታ የት እንደሆነ ባለማወቁ ሀዘኑ ከውስጡ አልወጣለትም  የእርዳታ ድርጅቶች እየረዱት ብቻውን ትምህርቱን እየተማረ መኖር ጀመረ በወጣትነት እድሜው የእናቴን ሀዘንና ብቸኝነቴን ያስረሳኛል በማለት የጀመረው የሱስ ህይወት 14 አመታትን እራሴን አሳጥቶኛል ይለናል ጥሩ የሚባል የፍቅር ሂወት ቢጀምርም ከ2 አመት ቆይታ በኋላ እንዴት በማይሆን ስህተት እንዳጣትም ያጫውተናል እንዴት ከዚህ ሁሉ አመታት በኋላ ሱሱን እንደተወ እና አሁን ለብዙ ሰዎች ድህነት ምክንያት የሆነበትንም ሚስጥር ያካፍለናል አብራችሁን ከቆያችሁ ብዙ ትምህርት ታገኙበታላችሁ።

 Join us as we explore the inspiring journey of Salomon Andulaem, a remarkable individual born in Sekala. After moving to Asela with his parents during his childhood, Salomon faced the challenges of feeling lost and alone. Despite his struggles, he found hope through the support of aid organizations, which helped him to live independently and pursue his education.

In this heartfelt story, Salomon shares his personal battle with addiction and how he overcame it after many years. He reveals the secrets behind the poverty that affects many people and emphasizes the importance of community and support.

Stay tuned to learn valuable lessons from Salomon's life and discover how resilience and determination can lead to a brighter future.
Stay updated with all new uploads!🔔

✅Follow and Subscribe us on
Facebook:   / eshe.melesse  
Instagram:   / comedian.eshetu  
TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshe...
Donkey English    / @donkeyenglish  
Donkey Afaan oromoo    / @donkeytubeafaanoromo  
Donkey በጎ    / @donkeybego  
Donkey Tube Academy    / @donkeytubeacademy  
📌Contact us [email protected]
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ወይም 9115 ይደውሉ!

#kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #parents #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry
#ethiopianmom #orthodox #2025
#ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake

Комментарии

Информация по комментариям в разработке