TIZITAW SAMUEL የኋላዬን ትቼ - መዝሙር Yehualayen Teche Mezmur -New Song =ELM

Описание к видео TIZITAW SAMUEL የኋላዬን ትቼ - መዝሙር Yehualayen Teche Mezmur -New Song =ELM

  / tizitaw.samuel  
*ይህንን ቻናል SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
https://www.youtube.com/cha.../UC_3J0...
http://cash.app/$Tizitaw1
https://paypal.me/tizitawsamuel?local...
  / tizitaw.samuel  
  / kesistizitaw  
  / album  .
https://amzn.to/2WmvvIh
ፊልጵ 3፥13 ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ በኋላዬ ያለውን እየረሳሁ በፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ፥
ትዝታው ሳሙኤል ለረዥም አመታት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ውስጥ በዲቁና እስከ ቅስና ማእረግ ድረስ ያገለገለ ሲሆን በቆይታውም በወንጌል አገልግሎት በዝማሬ እና የመዝሙር ድርሰቶችን ለራሱ እና ለበርካታ ዘማርያን ያበረከተ በውስጠኛውም ሰውኛ የክህነት አገልግሎት በቅዳሴ በማህሌት በተገለጠ ሁኔታ በሚያስመሰግን ሞያ ያገለግል ነበር ። ነገር ግን ይህ የእውነተኛ የዘላለም ሕይወት ጥሪ ከደረሰው በኋላ የቀደመውን የጨለማ ህይወት ከነ ጓዙ እርግፍ አድርጎ በመተው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አዲሱን ህይወት ጀምሯል ። በዚህም መሰረት የኋላዬን ትቼ በሚለው በዚህ ዝማሬ ወደፊት እንጂ ወደኋላ እንደማይመለስ ታላቅ ምስክርነቱን በድንቅ ዝማሬ አረጋግጧል። ኢየሱስ ጌታ ነው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке